Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ባለፈው ሣምንት ያደረጉት ጉብኝትና የጉባዔ ተሳትፎ አመርቂ ውጤት የተገኘበት ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባለፈው ሣምንት ያደረጉት ጉብኝት እና የጉባዔ ተሳትፎ ስኬታማ እና አመርቂ ውጤት የተገኘበት ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ጠቅላይ…
ምቹ የንግድና ኢንቨስትመንት ዕድል የማስፋት ጥረቱ መቀጠል እንዳለበት ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያለውን ምቹ የንግድና ኢንቨስትመንት ዕድል ለማስፋት የሚደረገው ጥረት በግሉ ዘርፍም ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተመላከተ፡፡
ዛሬ በአዲስ አበባ በተካሄደው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ማዕከል ያዘጋጀው 2ኛው የአፍሪካ ንግድና ኢንቨስትመንት…
የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ ተሞክሮ ለተለያዩ ሀገራት ተነሳሽነትን ፈጥሯል – ቢልለኔ ስዩም
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ ተሞክሮ ለተለያዩ ሀገራት ተነሳሽነት መፍጠሩን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ሥዩም ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ባለፈው ሣምንት ሦስት ሀገራትን ጎብኝተዋል፡፡…
ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በአረንጓዴ ልማት ላይ በትኩረት እየሰራች ነው – አቶ አህመድ ሺዴ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተለያዩ ጫናዎች ውስጥ ሆና የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በአረንጓዴ ልማት ላይ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑን የገንዝብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ ገለጹ፡፡
የአፍሪካ ቀንድ ኢንሼቲቭ ከዱባዩ የአየር ንብረት ጉባዔ ጎን ለጎን የአየር…
ቻይና በትምህርትና ስልጠና ዘርፎች ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርትና ስልጠና እንዲሁም በምርምር ዘርፎች ለኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ድጋፍና ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በኢትዮጰያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ገለጹ።
የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት 10ኛ የምስረታ በዓሉን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ…
መዲናችን አካታችነቷን የምታሳየው አካል ጉዳተኞችን ጭምር ተጠቃሚ በማድረግ ነው – ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መዲናችን አካታችነቷና የብልፅግና ተምሳሌትነቷን የምታሳየው አካል ጉዳተኞችን ጭምር ተጠቃሚ በማድረግ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ 31 ኛውን ዓለም…
በስለት በማስፈራራት ንብረት የዘረፉ ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተሳፈረችበት በተለምዶ ባጃጅ እየተባለ በሚጠራው ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ ውስጥ በስለት አስፈራርተው ንብረቷን ዘርፈው የተሰወሩ ሦስት ተከሳሾች በዘጠኝ ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ።
የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የኦሮሚያ ክልል የሸገር ከተማ ከፍተኛ…
የማህበረሰብ ለውጥ ለማምጣት የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን ማስፋፋት እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዜጎች የምትመች ሀገር ለመፍጠርና የማህበረሰብ ለውጥ ለማምጣት የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን ማስፋፋት እንደሚገባ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
የደቡብ ኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ የኢትዮጵያ ቢሮ ያዘጋጀው ዓለም አቀፉ የበጎ…
ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በአካባቢ ጥበቃ ዙሪያ በጋራ ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጣሊያን በአካባቢ ጥበቃ ፕሮግራሞች ትግበራ ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ በዱባይ ተፈራርመዋል፡፡
ከ28ኛው የተመድ አየር ንብረት ጉባኤ ጎን ለጎን በተከናወነው የፊርማ ሥነ ስርዓት ላይ የአካባቢ…
የዕዙ አመራሮች ከምሥራቅ ጉጂና ምሥራቅ ቦረና ዞኖች የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊዎች ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች ከምሥራቅ ጉጂ እና ከምሥራቅ ቦረና ዞኖች አመራሮች ጋር በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡
የዞኖቹን ሰላምና ደኅንነት ሲያውኩ እና የሕዝቡን መደበኛ ሕይወት ሲያናጉ በነበሩ ሕገ-ወጥ ታጣቂዎች ላይ በሰራዊቱና…