Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአይሻ (ኢ/ር) የተመራ ልዑክ በደቡብ ኮሪያ የሲየንግ አፕ ግድብን ገበኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) የተመራ ልዑክ የጄጁ ራስ አስተዳደር ግዛት የኮሪያ ገጠር ማህበረሰብ ኮርፖሬሽን ሪጂን ዋና መ/ቤትን ጎብኝቷል፡፡ የኮሪያ ገጠር ማህበረሰብ ኮርፖሬሽን የሪጂን ዋና መ/ቤት…

ነዋሪው ለውይይት ቅድሚያ በመስጠቱ ምሥጋና ይገባዋል – የጎንደር ከተማ አሥተዳደር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተረጋጋና በሰከነ መንገድ ለውይይት በመቅረብ ነዋሪው ያደረገው መልካም ትብብር የሚመሰገን መሆኑን የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ ገለጹ፡፡ በጎንደር ከተማ የተካሄዱ የውይይት መድረኮች በሰላም መጠናቀቃቸውን ተከትሎ አቶ ባዩህ…

በኦሮሚያ ክልል ከነገ ጀምሮ የችግኝ እንክብካቤ ይከናወናል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፈው ክረምት የተተከሉ ችግኞችን በዘመቻ የመንከባከብ ስራ ከነገ ህዳር 11 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚከናወን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ጌቱ ገመቹ ÷በክልሉ ባለፉት…

የአፍሪካ የመሬት ፖሊሲ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአህጉሪቱን የመሬት ፖሊሲ አቅም ለማሳደግ ታሳቢ ያደረገ የአፍሪካ የመሬት ፖሊሲ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡ ጉባኤውን የአፍሪካ የመሬት ፖሊሲ ማዕከል፣ የተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን፣ የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ እንዲሁም…

ህብረተሰቡ በጋራ ለሰላም ሊሰራ እንደሚገባ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ በጋራ ለሰላም ሊሰራ ይገባል ሲሉ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ ጎንደር ከተማን ወደ ተሟላ ሰላምና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ለመመለስ ያለመ ውይይት መካሄድ ጀምሯል። ውይይቱ በጎንደር ከተማ አስተዳደር በሚገኙ ሁሉም…

በሶማሌ ክልል የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ሽፋንን ወደ 43 በመቶ ማድረስ መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት የሶማሌ ክልልን የንፁህ መጠጥ ውሃ ሽፋን ከነበረበት 19 በመቶ ወደ 43 በመቶ ማድረስ እንደተቻለ የክልሉ ውሀ ቢሮ ገለጸ። የሶማሌ ክልል ውሀ ቢሮ የመጠጥ ውሃ ዳይሬክተር አብዲ ከድር እንደገለጹት÷እንደ ክልል ያለውን የንፁህ…

የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን በማጠናከር አለመግባባቶችን በምክክር ለመፍታት ያለመ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን በማጠናከር አለመግባባቶችን በምክክር ለመፍታት ያለመ የሀገር ሽማግሌዎች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የሀገር ሽማግሌዎች በኢትዮጵያ ያሉ አለመግባባቶችን በምክክር ለመፍታት ሚናቸው ከፍተኛ ነው ተብሏል፡፡…

በደሴ ከተማ በ788 ሚሊየን ብር የመንገድ መሰረተ ልማት ስራዎች እየተከናወኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮ በጀት ዓመት ለነባርና አዲስ ለሚገነቡ የመንገድ መሰረተ ልማት ስራዎች 788 ሚሊየን ብር መመደቡን የደሴ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን ገለጸ። የደሴ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ ከበደ መሃመድ እንደገለጹት÷…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ከጀርመን ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት አድርገዋል – እዮብ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ የሁለቱን ሃገራት ግንኙነት በአዳዲስ የትብብር መስኮች ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ማድረጋቸውን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ…

የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) እና መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ውይይት የቆየውን ግንኙነት በይበልጥ ያሣደገ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ውይይት በኢትዮጵያና ጀርመን መካከል ያለውን በመቻቻል፣ መግባባትና መከባበር ላይ የተመሠረተ ግንኙነት ያስቀጠለ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…