Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) እና መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ውይይት የቆየውን ግንኙነት በይበልጥ ያሣደገ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ውይይት በኢትዮጵያና ጀርመን መካከል ያለውን በመቻቻል፣ መግባባትና መከባበር ላይ የተመሠረተ ግንኙነት ያስቀጠለ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

ለአፍሪካ የኢንዱስትሪ ዕድገት የቴክኖሎጂ ፈጠራ እና የሰው ሐብት ወሳኝ ናቸው – ጥናት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዘላቂ የኢንዱስትሪ ዕድገትን ዕውን ለማድረግ የቴክኖሎጂ ፈጠራን ከሰው ሐብት ልማት ጋር ማጣጣም እንደሚያስፈልግ ጥናት ውጤት አመላከተ፡፡ “በአፍሪካ ዘላቂ የኢንዱስትሪ ልማትን ዕውን ለማድረግ አስቻይ ጉዳዮች" በሚል መሪ ሐሳብ የዚህ ዓመት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጀርመን መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከ"G20 Compact with Africa (CwA)” ጉባኤ አስቀድሞ ከጀርመን መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ሁለቱ ወገኖች በጋራ ትብብር መስኮች፣ በሀገር ውስጥ…

ሕዝቡ ውስጣዊ አንድነቱን በመጠበቅ የጥፋት ቡድኖችን ሴራ ማክሸፍ እንዳለበት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡ ውስጣዊ አንድነቱን በመጠበቅ የጥፋት ቡድኖችን ሴራ ፊት ለፊት ታግሎ ማሸነፍ እንዳለበት የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) ገለፁ። በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከወረባቦ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በቢስቲማ ከተማ ዛሬ ውይይት…

የኢትዮጵያ እና ኩባ ግንኙነት በደም የተሳሰረ ነው – የኩባ ምክትል ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የኩባው ምክትል ፕሬዚዳንት ሳልቫዶር አንቶኒዮ ቫልዴዝ ዛሬ በኢትዮ-ኩባ የወዳጅነት አደባባይ የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። የአበባ ጉንጉን ባስቀመጡበት ወቅት ባደረጉት ንግግርም÷ የኢትዮጵያ እና…

ፈተናዎችን ወደ ምንዳ በመቀየር ብልጽግናን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩ የሚያጋጥሙ ፈተናዎችን ወደ ምንዳ በመቀየር ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ እንደሚገባው በብልጽግና ፓርቲ የዐቅም ግንባታ ዘርፍ ምክትል ኃላፊ ሙሳ አሕመድ ገለጹ፡፡ 3ኛ ዙር ስልጠና እየወሰዱ የሚገኙ አመራሮች በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ…

የኢትዮ-ጂቡቲ የመከላከያ ሚኒስቴር የጋራ ቴክኒካል ኮሚቴ ስብሰባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው ዙር የኢትዮ-ጂቡቲ የመከላከያ ሚኒስቴር የጋራ ቴክኒካል ኮሚቴ ስብሰባ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ በጂቡቲ እየተካሄደ በሚገኘው ስብሰባ ላይ ከኢትዮጵያ በኩል በብርጋዲየር ጄኔራል ተሾመ አናጋው የተመራ ልዑክ እየተሳተፈ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ከቴክኒካል…

የታላቁ ሩጫ ውድድር በሠላም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ23ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ ከተማ የተካሄደው ታላቁ የሩጫ ውድድር በሠላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል አስታውቋል። በሩጫ ውድድሩ በርካታ የሀገር ውስጥና የውጪ ሀገራት ተሳታፊዎች፣ አምባሳደሮች ፣ ተጋባዥ አትሌቶች እንዲሁም 45…

በአብርሆት ቤተ-መጽሐፍት ከ100 ሺህ በላይ መጻሕፍት ዲጂታላይዝ መደረጋቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአብርሆት ቤተ-መጽሐፍት ከ100 ሺህ በላይ መጻሕፍትን ዲጂታላይዝ በማድረግ ሰዎች ካሉበት ሆነው እንዲጠቀሙ ማድረግ መቻሉን የቤተ-መጽሐፍቱ ዋና ዳይሬክተር ውባየሁ ማሞ (ኢ/ር) ገለጹ። በቤተ-መጽሐፍቱ የሚገኙ ከ400 ሺህ በላይ መጻሕፍቶች አውቶሜትድ…

በጅግጅጋ የነዋሪዎችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ ከተማ የነዋሪዎችን ተጠቃሚነት የበጅግጅጋ የነዋሪዎችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑ ተጠቆመ ሚያረጋግጡ ሥራዎች እየተከናወኑ እንደሆነ የከተማዋ ከንቲባ ዚያድ አብዲ (ኢ/ር) ገለጹ። ከንቲባው ለፋና ብሮድካስቲንግ…