Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የ’ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ’ ጉባዔን ላይ ተሳተፉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጀርመን በተከሄደው 'ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ' ጉባዔ ላይ ተሳትፈዋል፡፡
በ2017 የጀርመን የቡድን 20 ፕሬዚዳንትነት ዘመን የተጀመረው የቡድን 20 'ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ' ለውጥ ተኮር በሆኑ የአፍሪካ…
በአማራ ክልል ያለው የጸጥታ ችግር በእጅጉ መሻሻሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የጸጥታ ሁኔታው በእጅጉ መሻሻሉን የክልሉ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታውቋል፡፡
በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የአስተዳደር ጉዳዮች አስተባባሪ እና የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ደሳለኝ ጣሰው ÷ክልሉ ከነበረበት የጸጥታ ችግር አንጻር…
የዓለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲጀምር ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የምግብ ፕሮግራም ለኢትዮጵያ የሚያቀርበውን ድጋፍ ተደራሽ የማድረግ ሥራ በፍጥነት እንዲጀምር አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ጠየቁ፡፡
በጣልያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ምክትል ዋና ዳይሬክተር ካርል ሰኩ ጋር…
ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ ባሕር ዳር ከተማ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል።
ርዕሰ መሥተዳድሩ ባሕር ዳር ሲደርሱ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ እና በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ…
ከኢትዮጵያ ጋር ያለንን ግንኙነት ለማጠናከር እንሠራለን – የስፔን አምባሳደር
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ያለንን ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር እንሠራለን ሲሉ በኢትዮጵያ የስፔን አምባሳደር ማኑኤል ሳላዛር ተናገሩ፡፡
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በኢትዮጵያ የስፔን አምባሳደር ማኑኤል ሳላዛር ጋር…
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ካቢኔ ውሳኔዎችን አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ካቢኔ የ3ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ስብሰባውን በማካሄድ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል።
የአሥተዳደሩ አስፈፃሚ አካል በ2015 ዓመታዊ የሥራ ግምገማ ወቅት የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት ሪፎርም መደረግ…
በ25 የገጠር ከተሞች የተጀመረው የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በዚህ ዓመት እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ25 የገጠር ከተሞች የተጀመረው የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በተያዘው በጀት ዓመት እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎትአስታወቀ።
አገልግሎቱ የገጠር ከተሞችን በፀሐይ ኃይል ማመንጫ የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ በሰባት ክልሎች ሥር…
አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ኮምቦልቻ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በዛሬው ዕለት ደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ገብተዋል።
በኮምቦልቻ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አብዱ ሁሴን፣ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ኃላፊ ዘሪሁን ፍቅሩ(ዶ/ር)…
የአፍሪካ ችግሮች በአፍሪካውያን መፍትሄ ያገኙ ዘንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥረት ታደርጋለች- አቶ ታገሰ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ችግሮች በአፍሪካውያን መፍትሄ ያገኙ ዘንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥረት እንደምታደርግ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ፡፡
የፓን አፍሪካ ፓርላማ አባላትና ቋሚ ኮሚቴዎች አዲስ አበባ ላይ የጋራ ስብሰባቸውን እያካሄዱ…
በአይሻ (ኢ/ር) የተመራ ልዑክ በደቡብ ኮሪያ የሲየንግ አፕ ግድብን ገበኘ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) የተመራ ልዑክ የጄጁ ራስ አስተዳደር ግዛት የኮሪያ ገጠር ማህበረሰብ ኮርፖሬሽን ሪጂን ዋና መ/ቤትን ጎብኝቷል፡፡
የኮሪያ ገጠር ማህበረሰብ ኮርፖሬሽን የሪጂን ዋና መ/ቤት…