Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

299 ሺህ 990 ኩንታል ዩሪያ ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2ኛው ዙር ለ2016/17 የምርት ዘመን ከውጭ የገዛው 299 ሺህ 990 ነጥብ 3 ኩንታል ዩሪያ ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ መድረሱን አስታወቀ። ከ10 ቀናት በፊት 514 ሺህ 200 ኩንታል ዩሪያ የጫነች…

በአማራ ክልል ከ8 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ግዥ ተፈጽሞ ወደ ክልሉ እየገባ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ለ2016/17 ምርት ዘመን የሚያገለግል ከ8 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ተፈጽሞ ወደ ክልሉ እየገባ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪና…

የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚና የቻይና ብሔራዊ አስተዳደር አካዳሚ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ከቻይና ብሔራዊ አስተዳደር አካዳሚ ጋር ከፍተኛ አመራሮችን በስልጠናና በምርምር አቅማቸውን ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ርዕሰ አካዳሚ ዛዲግ አብርሃ እና…

የኢትዮጵያ ድርጅቶች በቻይና ዓለም አቀፍ ኢምፖርት ኤክስፖርት ኤክስፖ ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ምርቶችን ወደ ውጭ የሚልኩ የኢትዮጵያ ድርጅቶች በቻይና ዓለም አቀፍ ኢምፖርት ኤክስፖርት ኤክስፖ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ በሻንጋይ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው ኤክስፓ ላይ የተለያዩ ምርቶችን ወደ ውጭ የሚልኩ የኢትዮጵያ ድርጅቶች…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከ12 ቢሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ ማቀዱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2016 በጀት ዓመት ከ12 ቢሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ ማቀዱን ገልጿል። በቢሮው የትምህርትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ወይዘሮ ህይወት ከላይ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 1 ነጥብ1 ቢሊየን ብር ለመልሶ ግንባታ መደበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኃይል መቆራረጥ ለመቅረፍ 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ለመልሶ ግንባታ መመደቡን አስታወቀ። የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽን ስራ አስኪያጅ አቶ ዮሐንስ ገብሬ ከፋና ብሮድካስቲንግ ጋር ባደረጉት ቆይታ በመዲናዋ የኃይል…

በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የውጭ ምንዛሪ እጥረትን ለመቀነስ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የውጭ ምንዛሪ እጥረትን ለመቀነስ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ታምርት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የጽሕፈት ቤቱ አስተባባሪ አቶ አያና ዘውዴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት ÷ የውጪ ምንዛሪ እጥረት…

በለጠ ሞላ( ዶ/ር ) ከኦኤስሲ ዋና ፀሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ)የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ( ዶ/ር ) ከደቡባዊ ትብብር ድርጅት (ኦኤስሲ) ዋና ፀሐፊ ሼህ መንሱር ቢን ሙሳላም ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷በትምህርት ትራንስፎርሜሽን፣ በዘርፍ ተሻጋሪ ምርምር፣ በሃገር በቀል ቴክኖሎጂ ልማት…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሽጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ)የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሽጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚህም መሰረት ከጥቅምት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በስራ ላይ በነበረበት ዋጋ…

የሀገር አቀፍ ቱሪዝም እና ሆስፒታሊቲ አውደ ርዕይ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም ሲካሄድ የነበረው ሀገር አቀፍ የቱሪዝም እና ሆስፒታሊቲ አውደ ርዕይ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሄደ፡፡ መርሐ ግብሩ ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 26 ቀን 2016 ዓ.ም የተካሄደ ሲሆን÷ አውደ-ርዕዩ እስከ አሁን ድረስ…