Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አቶ አሕመድ ሺዴ ከሳዑዲ ልማት ፈንድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ከሳዑዲ ልማት ፈንድ ዋና ሥራ
አስፈጻሚ ሱልጣን አል-መርሻድ እና ከፈንዱ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በሪያድ ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ ውስጥ በሳዑዲ ልማት ፈንድ የሚደገፉ የልማት ፕሮጀክቶችን አፈጻጸም…
የግል ባለሃብቶች በታዳሽ ኃይል ኢንቨስትመንት እንዲሰማሩ የሚፈቅድ ሕግ እየተዘጋጀ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የግል ባለሃብቶች በታዳሽ ኃይል ማመንጨትና ማሰራጨት ኢንቨስትመንት እንዲሰማሩ የሚፈቅድ የሕግ ማዕቀፍ እየተዘጋጀ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና ዓለም አቀፍ ሶላር አሊያንስ በኢትዮጵያ የፀሐይ…
የወጪ ፍላጎት በውስጥ ገቢ የሚሸፈንበት ሥርዓት መዘርጋት አለበት – አቶ እንዳሻው ጣሰው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወጪ ፍላጎት በውስጥ ገቢ የሚሸፈንበት ሥርዓት መዘርጋት አለበት ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ተናገሩ።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የገቢና ፋይናንስ ዘርፎች የማስፈጸም ዐቅም ግንባታ የውይይት መድረክ በቡታጅራ…
በብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በ42ኛው የዩኔስኮ ኮንፈረንስ ላይ እየተሳተፈ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተመራ ልዑክ በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው 42ኛው የተመድ የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) አጠቃላይ ኮንፈረንስ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡
በኮንፈረንሱ በኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት…
መሠረተ ልማቶች የሚጠበቀውን የጥራት ደረጃ እንዲያሟሉ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ሀገሪቱ የሚገነቡ መሠረተ ልማቶች የሚጠበቀውን የጥራት ደረጃ ያሟሉ እንዲሆኑ እየተሠራ መሆኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ገለጸ።
ጥራትን በጠበቀ የመሠረተ-ልማት ኢንቨስትመንት አተገባባር ዙሪያ ሀገር አቀፍ አውደ…
ለዘላቂ ሰላም ጉልህ ሚና ያላቸው 72 ሀገር በቀል ዕሴቶች መለየታቸው ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር ግንባታና ለዘላቂ ሰላም ጉልህ ሚና ያላቸው 72 ሀገር በቀል ዋና ዋና ዕሴቶችን በመለየት ሠነድ መዘጋጀቱን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ታዬ ደንደአ እንደገለጹት÷ ሚኒስቴሩ ዕሴቶች ለሀገር ግንባታና ለሰላም መረጋገጥ…
ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ከኔዘርላንድስ አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በኔዘርላንድስ አምባሳደር ሄን ጃን ባከር ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ÷የክልሉ መንግስት እየተገበረ ያለውን የልማት አቅጣጫ በአምባሳደሩ…
ለፓኪስታን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ትልቅ እድል አለ – አምባሳደር ሚያን አቲፍ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን አምባሳደር ሚያን አቲፍ ለሀገራቸው ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ትልቅ እድል እንዳለ ተናገሩ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የፓኪስታን አምባሳደር ሚያን አቲፍ ሸሪፍን ዛሬ በጽህፈት…
በሰመራ ከተማ በ1 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው ሆስፒታል የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰመራ ከተማ በ1 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው ደረጃውን የጠበቀ ሪፈራል ሆስፒታል በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡
አቶ አወል የመሰረት ድንጋዩን ዛሬ ሲያስቀምጡ እንዳሉት÷ የሚገነባው ሆስፒታል የሰመራ ሎጊያ…
ለኢትዮጵያ ብልፅግና ዕውን መሆን የሚተጋ ጠንካራ አመራር መፍጠር ላይ በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአመለካከትና የተግባር አንድነትን አስጠብቆ ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልፅግና ዕውን መሆን የሚተጋ ጠንካራ የመንግስት አመራር መፍጠር ላይ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ።
በሁሉም የኃላፊነት እርከን…