Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በአንድነትና በጎነት የሚያምን ትውልድ ለሀገር እድገት ሚናው የጎላ ነው – አቶ ብናልፍ አንዷለም
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በ8ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 690 በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች አስመርቋል።
በመድረኩ የተገኙት የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ፥ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በሰላም ዘርፍ የሚያደርጉት አበርክቶ ከፍተኛ…
ለሥራ ፈጠራ ሀሳብ ውድድር ምቹ ሥነ-ምህዳር ለመፍጠር ቅንጅታዊ ስራ ይጠይቃል- አቶ ንጉሱ ጥላሁን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሥራ ፈጠራ ሀሳብ ውድድር ምቹ ሥነ-ምህዳር ለመፍጠር የዘርፉ ባለድርሻ አካላት በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ንጉሱ ጥላሁን ገለጹ፡፡
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የተዘጋጀ ለጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎች ምቹ ስነ-ምህዳር መፍጠርና…
ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከጅቡቲ የመሰረተ ልማትና ኢኪዩፕመንት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከጅቡቲ የመሰረተ ልማትና ኢኪዩፕመንት ሚኒስትር ሃሰን ሁመድ ኢብራሂም ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም÷የሀገራቱን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት በሚያረጋግጡ የልማትና የወዳጅነት የትብብር መስኮች…
አየር መንገዱ 50 ሜጋ ዋት የሃይል ማስተላለፊያ ሰብስቴሽን አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 50 ሜጋ ዋት የሃይል ማስተላለፊያ ሰብስቴሽን በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ ሽፈራው ተሊላ…
በ390 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ኤስ ፒ ሲ ፋብሪካ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ390 ሚሊየን ብር ያስገነባውን ሴራሚክን የሚተካ የኤስ ፒ ሲ ፋብሪካ አስመርቋል፡፡
ፋብሪካው የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በተገኙበት ለምረቃ በቅቷል፡፡
ፋብሪካው የተገነባው በሚድሮክ…
ጥቅምት 24 መቼም የትም አይደገምም – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በመከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ የደረሰው ጥቃት በሀገራችን ታሪክ ጥቁር ጠባሳ አሳርፎ ያለፈ ክስተት ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡
አገልግሎቱ ቀኑን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷የኢትዮጵያ…
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ 13 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት 13 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አስታውቋል፡፡
ድርጅቱ በሩብ ዓመቱ በባሕር ትራንስፖርት አገልግሎት 971 ሺህ 438 ቶን ገቢ ጭነት እና ከ200 ሺህ ቶን በላይ ወጪ ጭነት…
ከንቲባ አዳነች የኮልፌ የግብርና ምርቶች የገበያ ማዕከልን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኮልፌ የግብርና ምርቶች የገበያ ማዕከልን ዛሬ መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ።
ከንቲባዋ ባደረጉት ንግግር በአዲስ አበባ ሁሉም አቅጣጫዎች የሚገነቡ የገበያ ማእከላት የህዝቡን ኑሮ ለማቃለል…
የቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ ገቡ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ ለገቡት የቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ፒተር ፊያላ አቀባበል አደረጉላቸው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ፒተር ፊያላ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር…
አረጋውያን የሰብዓዊነት ድልድይ ሆነው ትውልድ እንዲያሻግሩ ተገቢውን ክብር መስጠት ይገባል – ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አረጋውያን የሰብዓዊነት ድልድይ ሆነው ትውልድ እንዲያሻግሩ ተገቢውን ክብር መስጠትና በውሳኔዎች ማሳተፍ ይገባል ሲሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) አስገነዘቡ።
32ኛው ሀገር አቀፍ የአረጋውያን ቀን…