Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ምቹና አስተማማኝ የሥራ ዕድል መፍጠር በሚቻልበት አግባብ ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች ጥራት ያለው፣ ምቹና አስተማማኝ የሥራ ዕድል መፍጠር በሚቻልበት አግባብ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡
የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ጋር በጋራ መስራት…
ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ከፊንላንድ ቀይመስቀል ቦርድ ሰብሳቢ ጋር መከሩ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከፊንላንድ ቀይመስቀል ቦርድ ሰብሳቢ ኤሊ አልቶነን ጋር ተወያዩ፡፡
ፕሬዚዳንቷ በውይይቱ÷ በኢትዮያና በፊንላንድ ቀይ መስቀል ድርጅቶች መካከል ያለው ግንኙነት 90 ዓመት ያስቆጠረና ጥሩ ደረጃ ላይ ያለ…
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ አደረገ፡፡
በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ…
የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡
በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና…
9ኛው የአፍሪካ ሶርሲንግና ፋሽን ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት የተሳተፉበት 9ኛው የአፍሪካ ሶርሲንግና ፋሽን ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡
የንግድ ትርዒቱን ያስጀመሩት የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፥ መንግስት በልማታዊ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች የኢትዮጵያን…
ጃይካ ለኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ዓለም ዓቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ለማሻሻል ለኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጿል፡፡
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከጃይካ የኢትዮጵያ ተወካይ ኃላፊ ካትሱኪ ሞሪሀራ (ዶ/ር) እና ኦሽማ…
የተከለከሉ ግለሰቦችን በገንዘብ ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባትና በማስወጣት ሂደት የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ጊዜ ቀጠሮ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተከለከሉ ግለሰቦችን በገንዘብ ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባትና በማስወጣት ሂደት እንዲሁም በፓስፖርት ድለላ ተግባር የተጠረጠሩ 10 ግለሰቦች ላይ ጊዜ ቀጠሮ ተሰጠ።
በሕገወጥ መንገድ ከ20 ሺህ እስከ 7 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ጉቦ በመቀበል ሰነድ…
የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ የሀገራትን የጋራ ተጠቃሚነት የሚያሳድግ ነው -ምሁራን
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በሳል የዲፕሎማሲ አካሄድን የተከተለና የማንንም ሀገር ጥቅምና መብት የማይነካ መሆኑን ምሁራን ገለጹ፡፡
የኢትዮጵያ የባህር በር የመጠቀም መብትና የያዘችውን የዲፕሎማሲ አቅጣጫ በማስመልከት አንጋፋው ዲፕሎማት…
በ2 ነጥብ 3 ሔክታር መሬት ላይ የተገነባው ኮልፌ የግብርና ምርቶች መሸጫ የገበያ ማዕከል ነገ ይመረቃል
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2 ነጥብ 3 ሔክታር መሬት ላይ የተገነባው ኮልፌ የግብርና ምርቶች መሸጫ የገበያ ማዕከል በነገው ዕለት ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ይመረቃል::
በከተማው የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋትና አምራችን ከሸማች ጋር…
በመዲናዋ በሙስና መከላከል ሥራ ከ126 ሚሊየን ብር በላይ ሃብት ማዳን መቻሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ወራት ሙስናን ለመከላከል በተሰራው ሥራ ከ126 ሚሊየን ብር በላይ ሃብት ከብክነት መታደግ መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ገለጸ።
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ጀማል ረዲ እንዳሉት÷ በሩብ ዓመቱ…