Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በአማራ ክልል ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ ሥርዓቶች ወደ ሥራ እንዲገቡ የአሠራር ሥርዓት እየተዘጋጀ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ ሥርዓቶች ወደ ቀደመ ፍትሕ የማረጋገጥ ሥራ እንዲገቡ የአሠራር ሥርዓት እየተዘጋጀ መሆኑን የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ምክትል ኃላፊ አያሌው አባተ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ…
ኮሚሽኑ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጋር የሥራ ትውውቅ መድረክ አካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ጋር የሥራ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል።
በመድረኩ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቀጣይ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚሠራቸውን ተግባራት አስመልከቶ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች…
የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ ማስገባቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሙሉ አቅሙ አገልግሎት መስጠት ያልጀመረው የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ ማስገባቱ ተገለጸ፡፡
በነፃ የንግድ ቀጣናው የባለድርሻ አካላት ሚና ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ ፎረም በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።…
የሕዝብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ሥራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡና ውጤትን መሰረት ያደረጉ ሥራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ።
የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የ2016 የበጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የስራ…
የቹንቾን ከተማ ከንቲባ ዶጊ ሀን በአዲስ አበባ የእንጀራ መጋገሪያ ማዕከልን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኮሪያ የቹንቾን ከተማ ከንቲባ የተመራ ልዑክ በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የሚገኘውን የእንጀራ መጋገሪያ ማዕከል ጎብኝቷል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ90 ቀናት ከተገነቡ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የሆነው ማዕከሉ÷ ሚያዝያ…
አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የወርቅ ሀብትን በአግባቡ ጥቅም ላይ ለማዋል ባለድርሻ አካላት በቅንጅት እንዲሠሩ አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ያለውን የወርቅ ሀብት በአግባቡ ጥቅም ላይ ለማዋል ባለድርሻ አካላት በቅንጅት እንዲሰሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ።
የክልሉ ማዕድን ሀብት ልማት የሦስት ወራት ዕቅድ ክንውን አፈፃፀምና የቀጣይ ዕቅድ ዙሪያ በዲማ…
የአብርሆት ቤተ-መፃሕፍት ለሕግ ታራሚዎች የማበረታቻ ሽልማትና የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም አካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብርሆት ቤተ-መጽሐፍት ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት ጋር በመተባበር የማበረታቻ ሽልማቶች እና የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም አካሄደ።
መርሐ-ግብሩ የተካሄደው የሕግ ታራሚዎች በዕውቀት እንዲበለጽጉ እና በሥነ-ምግባር እንዲታነጹ ታሳቢ በማድረግ መሆኑም…
የተማሪዎች ምደባ ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን የቅበላ አቅም ታሳቢ ያደረገ ነው – ትምህርት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምደባ በተማሪዎች የተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን የቅበላ አቅም ታሳቢ ያደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈተና ወስደው ያለፉ ተማሪዎች…
የፋይናንስ አቅርቦትን በማጠናከር የሕክምና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ ነው – ሚኒስቴሩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በጤናው ዘርፍ ያለውን የፋይናንስ አቅርቦት ችግር በመቅረፍ ጥራት ያለው የሕክምና የአገልግሎት ተደራሽነትን ለማሣደግ በትኩረት እየሠራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።
ለሦስት ቀናት የሚቆው 25ኛው የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ ጉባዔ "ጠንካራ…
100 ጀማሪ የቴክኖሎጂ ድርጅቶችን በመደገፍ ከ56 ሺህ በላይ የሥራ ዕድል ለመፍጠር መታቀዱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉ ሦስት ዓመታት በኢ-ኮሜርስ ዘርፍ የተሠማሩ 100 ጀማሪ የቴክኖሎጂ ድርጅቶችን በመደገፍ ከ56 ሺህ በላይ የሥራ ዕድል ለመፍጠር መታቀዱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ኢ-ኮሜርስን መሰረት ባደረገ ንግድ የተሠማሩ የቴክኖሎጂ…