Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የትምሕርት ተቋማትን መልሶ በመገንባት ሂደት ሕብረተሰቡ እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) በመተከል ዞን ባለፉት ዓመታት በነበረው አለመረጋጋት ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን የትምሕርት ተቋማት መልሶ በመገንባት የትሕምርት ተደራሽነትን ለማስፋት ሕብረተሰቡ እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክትል ርዕሠ መስተዳድር ጌታሁን…

የጣልያን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልጉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣልያን ባለሃብቶች ኢትዮጵያ ውስጥ በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከጣልያን የኮንፊንደስትሪያል ቤርጋሞ ፕሬዚዳንት እና ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚህ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ጋር ተወያይተዋል ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተቀበሉትን መልዕክት ለፕሬዚዳንቱ…

የጋራ ትርክትን ዕውን በማድረጉ ረገድ የም/ቤት አባላት ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ የጋራ ትርክትን ዕውን በማድረጉ ረገድ የምክር ቤት አባላት ሚና ከፍተኛ መሆኑን ገለጹ፡፡ ለምክር ቤት አባላት በአፍሪካ አመራር ልኅቀት ማዕከል እየተሰጠ የሚገኘው ስልጠና…

ኢትዮጵያና ኖርዌይ በደን ልማት አስተዳደር ላይ በትብብር ለመስራት ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከኖርዌይ አምባሳደር ስቲያን ክሪስተንሰን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ኢትዮጵያ እና ኖርዌይ በግብርናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…

አገልግሎቱ የኢ- ቲኬቲንግ መተግበሪያ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፐብሊክ ሰርቪስና ትራንስፖርት አገልግሎት የኢ- ቲኬቲንግ መተግበሪያን ይፋ አድርጓል። አገልግሎቱ ለደንበኞቹ የሚሰጠውን አገልግሎት በቴክኖሎጂ ለማዘመን ትኩረት አድርጎ እየሠራ መሆኑን የፐብሊክ ሰርቪስና ትራንስፖርት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር…

አምባሳደር ፍጹም አረጋ በኦታዋ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒቲ ቦርድ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ በኦታዋ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒቲ ቦርድ አባላት ጋር ውይይት አደረጉ። አምባሳደሩ በትዊተር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ከቦርድ አባላቱ ጋር ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸው፣ አባላቱ በችግር ላይ የሚገኙ ዜጎችን…

በጉቦ ለውጭ ዜጎች ፓስፖርት በመስጠት፣ ዜጎችን በህገወጥ መንገድ ከሀገር በማስወጣት ወንጀል የተጠረጠሩ 28 ግለሰቦች ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደላላ ጋር በመመሳጠር ከህግ ውጪ በጉቦ ለውጭ ዜጎች ፓስፖርት በመስጠት፣ ዜጎችን በህገወጥ መንገድ ከሀገር በማስወጣት ወንጀል የተጠረጠሩ 28 ግለሰቦች ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎቹን በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ…

የቹንቾን ከተማ ከንቲባ ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር በወጣቶችና ተማሪዎች ላይ በጋራ እንደሚሠሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ የኮሪያዋ ቹንቾን ከተማ ከንቲባ ዮክ ቶንግ ሃን የኢትዮጵያን እና ደቡብ ኮሪያን ግንኙነት በሚያጠናክር መልኩ ከአዲስ አቨበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በወጣቶችና ተማሪዎች ላይ በጋራ እንደሚሰሩ ገለጹ። የአዲስ አበባና የደቡብ የኮሪያ ቹንቾን…

ወ/ሮ ሰመሪታ በኢትዮጵያ ከቻይና ኤምባሲ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው በኢትዮጵያ ከቻይና ኤምባሲ የኢኮኖሚና ንግድ አማካሪ ሚኒስትር ያንግ ይሀንግ ጋር ውይይ ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ በውይይታቸውም የሁለቱ ሀገራት ቀጣይ የኢኮኖሚ ልማት ትብብር እና የልማት ድጋፍን በተመለከተ…