Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በመዲናዋ በትምህርት ዘመኑ ከ7 ሚሊዮን በላይ ደብተር ተሰራጭቷል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የትምህርት ዘመን ከ7 ሚሊዮን በላይ ደብተር መሰራጨቱን የአዲስ አበባ ከተማ ምገባ ኤጀንሲ አስታወቀ።
የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር ምነወር ኑረዲን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፤ ከ997 ሺህ በላይ…
ተቋማት በሳይበር ምህዳር ያላቸው የሰው ሃይልና የቴክኖሎጂ አቅም 20 በመቶ በታች መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016፣ (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋማት በሳይበር ምህዳር ያላቸው የሰው ሃይል ብቃት፤ የቴክኖሎጂ አቅም እና የተቋማዊ አደረጃጀት ዘርፉ ከሚፈልገው ከ20 በመቶ በታች መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ገለጸ፡፡
የአስተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ÷ የሳይበር…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016፣ (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 25ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ አመለከተ።
የምክር ቤቱ 25ኛ መደበኛ ስብሰባ ውሳኔዎች፡-
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ…
የሐረሪ ክልል መስተዳድር ም/ቤት ተወያይቶ የተለያዩ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ም/ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ የእሳት አደጋ ተጎጂዎችን ማቋቋምን ጨምሮ የተለያዩ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ።
ም/ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ጳጉሜ 1 ቀን 2015 ዓ.ም በተከሰተው የእሳት አደጋ የደረሰው የንብረት…
የክረምት በጎ ፈቃደኞች ከ17 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት አገልግሎት ለሕዝቡ መስጠታቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ21 ሚሊየን በላይ ወጣቶች መሳተፋቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
የ2015 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ማጠቃለያ መርሐ…
በመሬት ኃብት አስተዳደር የሚስተዋለውን ሙስና ለማስቆም ቅንጅታዊ አሰራርን ማስፋት ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመሬት ኃብት አስተዳደር የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራሮችን ለማስቆም ቅንጅታዊ አሰራርን ማስፋት እንደሚገባ የፌደራል የሥነ-ምግባርና የጸረ-ሙስና ኮሚሽን ገለጸ።
ኮሚሽኑ በመሬት ዘርፍ የሚስተዋሉ የሙስናና ብልሹ አሰራሮችን መከላከል ላይ ትኩረት…
የዓለም የቱሪዝም ቀንን አስመልክቶ ውይይት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ለ44ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ36ኛ ጊዜ የሚከበረውን የዓለም ቱሪዝም ቀን አስመልክቶ ውይይት ተደርጓል፡፡
በውይይቱ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር)÷ ኢትዮጵያ…
የኦሮሚያ ክልል የሩብ አመት የሥራ አፈጻጸም የግምገማ መድረክ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት የፓርቲና የመንግስት ስራዎች የተከናወኑበት የሩብ አመት የሥራ አፈጻጸም የግምገማ መድረክ በአዳማ ማካሄድ ጀመረ።
ዛሬ በጀመረው የአፈጻጸም ግምገማ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ…
ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ በወታደራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ የቆየ ታሪካዊ ግንኙነታቸውን በማጠናከር በወታደራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማሙ።
የደቡብ አፍሪካ መከላከያ ሰራዊት ትምህርትና ልማት ዳይሬክተር ከኢፌዴሪ መከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ሀላፊ ሌተናል…
የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የቀድሞ ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ በቀለ ሙለታ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 ( ኤፍ ቢ ሲ)የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የቀድሞ ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ በቀለ ሙለታ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።
አቶ በቀለ ሙለታ ባደረባቸው ህመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ሌሊት ላይ ህይወታቸው አልፏል።
አቶ በቀለ በተለያዩ…