Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ያቀረበችው የባሕር በር ጥያቄ አግባብነት አለው – የፖለቲካ ፖርቲ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ አግባብነት ያለውና ታሪካዊ መብት ጭምር መሆኑን የኅብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ እና የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ አመራሮች ተናገሩ፡፡ የተነሳው የባሕር በር ተጠቃሚነት ጉዳይ ያለ ልዩነት የሁሉም አጀንዳ…

50 የእጅ ቦምቦችን ለሸኔ ሊያቀብሉ ነበር ተብለው የተከሰሱ ግለሰቦች በፍ/ቤት የተፈቀደላቸው ዋስትና ተሻረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 50 የእጅ ቦምቦችን ለሸኔ ሽብር ቡድን ሊያቀብሉ ነበር ተብለው የተከሰሱ ግለሰቦች በእስር ፍርድ ቤት የተፈቀደላቸው ዋስትና ተሻረ፡፡ ለተከሳሾች የተፈቀደላቸውን ዋስትና የሻረው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ወንጀል ችሎት…

ለሀገር ሉዓላዊነትና ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ አስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን – የሠራዊቱ አባላት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበርና ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ አስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን ሲሉ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ተናገሩ፡፡ 116ኛው የሠራዊት ቀን "በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚጸና የድል ሠራዊት"በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ…

በኦሮሚያ ክልል የተከሰተውን ወረርሽኝ የመከላከል ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቦታዎች የተከሰተውን የኮሌራ እና የወባ ወረርሽኝ እንዲሁም በተወሰኑ ቦታዎች ሰብል ላይ የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ ወረርሽኝ የመከላከል ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ። የክልል የቡሳ ጎኖፋ የቅድመ…

ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ የስደተኞች ጉባዔ የሚቀርቡ ስድስት ቃልኪዳኖችን አፀደቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በፈረንጆቹ ታህሳስ 2023 በስዊዘርላንድ ጄኔቫ በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የስደተኞች ጉባኤ የሚቀርቡ ስድስት ቃልኪዳኖችን አፀደቀ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት…

የመከላከያ ሠራዊት ቀን በሠላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የተከበረው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በሠላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ። የቀኑን መከበር ተከትሎ ለተሽከርካሪ ዝግ የነበሩ መንገዶች ተከፍተው መደበኛ አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን ከአዲስ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ116ኛው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን ያስተላለፉት መልዕክት ዋና ዋና ነጥቦች

-እንደስሙ የመከላከያ ሠራዊት የሆነው ኃይላችን በመቶ አመት ታሪኩ ማጥቃትን፣ መግደልን፣ ማጥፋትን ታሳቢ አድርጎ ሰርቶ አያውቅም፤ -መከላከያ ሠራዊት በራሱ ተነሳሽነት ማንንም አጥቅቶ አያውቅም አሁንም ማንንም አያጠቃም፤ -የሀገር መከላከያ ሠራዊት…

ኢትዮጵያ ፈተናን ወደ ድል የሚቀይር የአሸናፊ ሠራዊት ባለቤት ናት – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 15 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኢትዮጵያ ፈተናን ወደ ድል የሚቀይር የአሸናፊ ሠራዊት ባለቤት መሆኗን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ 116ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በማስመልከት ባወጣው መግለጫ የእንኳን…

የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከኢትዮጵያ ያነሰ ዓላማ የለውም – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከኢትዮጵያ ያነሰ ዓላማ የለውም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ‘በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚጸና የድል ሠራዊት’ በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ ከተማ በመስቀል አደባባይ እየተከበረ…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ የሠራዊቱ አመራሮች እና አባላት የዓላማ ጽናት ግለቱን ጠብቆ እንዲቀጥል አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠራዊቱ አመራሮች እና አባላት የተጣለባቸውን አደራ ለመወጣት ዝግጁነታቸውንና የማድረግ ዐቅማቸውን በማሣደግ የዓላማ ጽናታቸው ግለቱን ጠብቆ እንዲቀጥል የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አሳሰቡ፡፡ "በተፈተነ ጊዜ ሁሉ…