Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካዔል የቻይናን የሕዝብ ደኅንነት ልዑካን ቡድን አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካዔል በቻይና የሕዝብ ደኅንነት ምክትል ሚኒስትር ዡ ዳቶንግ የተመራውን ልዑካን ቡድን በቢሯቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ÷ የቻይና መንግሥት ለኢትዮጵያ ፖሊስ በተለያዩ…

የኢትዮጵያና ታንዛኒያ ወታደራዊ ግንኙነትን ለማጠናከር ያለመ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ በመካከላቸው ያለውን ወታደራዊ ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር በሚያስችላው አግባብ ላይ ምክክር ተደርጓል፡፡ 116ኛውን የሠራዊት ቀን ለመታደም እና በዘርፉ ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ወታደራዊ ግንኙነት ለማጠናከር አዲስ አበባ…

የአማራና ኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተፈናቃዮችን መልሶ በማቋቋም ዙሪያ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን ባሕር ዳር በመገኘት ከአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር መክረዋል። ባለፉት ዓመታት ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው…

ፍርድ ቤቱ በጋምቤላ ክልል ተፈጽሟል ከተባለ የንፁሀኖች ግድያ ጋር ተያይዞ 15 ተከሳሾች ላይ የዓቃቤ ህግ የምስክር ቃል መስማት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በጋምቤላ ክልል ተፈጽሟል ከተባለ የንፁሀን ዜጎች ግድያ ጋር ተያይዞ የተከሰሱ የጋምቤላ ክልል የቀድሞ የፖሊስ ኮሚሽነሮችና የልዩ ኃይል አዛዦችን ጨምሮ በ15 ተከሳሾች ላይ የዓቃቤ ህግ የምስክር ቃል መስማት ጀመረ።…

ኢትዮጵያ ጦር የምታዘጋጀው በዋናነት ህዝቦቿን ለመጠበቅ ነው- ጀኔራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ጦር የምታዘጋጀው በዋናነት ህዝቦቿን ለመጠበቅ ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ፡፡ ጀኔራል አበባው 116ኛውን የሠራዊት ቀን አከባበር አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል።…

የሰራዊት ቀን በዓልን አስመልክቶ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ መከላከያ ጠቅላይ መምሪያ የ116ኛ የሰራዊት ቀን በዓልን አስመልክቶ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በፓናል ውይይቱ ላይ ጄኔራል ጌታቸው ጉዲና÷ ኢትዮጵያ ለረጅም ዘመናት በተለያዩ የታሪክ ሂደቶች እያለፈች ለዛሬ ስትደርስ ወታደራዊ…

አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከኢትዮ-ቻይና ወዳጅነትና ትብብር ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከኢትዮ-ቻይና ወዳጅነትና ትብብር ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ቤቲ ዙ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ኮሚቴው ከተቋቋመ ጊዜ  ጀምሮ እስካሁን ባስመዘገባቸው ውጤቶች እንዲሁም በቀጣይ ከኤምባሲው ጋር ተቀራርቦ…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከደቡብ አፍሪካው ኢታማዦር ሹም ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 13 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከደቡብ አፍሪካው ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሩድዛኒን ማፕዋንያ ጋር ተወያይተዋል። የደቡብ አፍሪካው ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሩድዛኒን ማፕዋንያ በኢትዮጵያ እና በደቡብ አፍሪካ ያለውን…

በመተከል ዞን ለሀገራዊ የምክክር አጀንዳ የሚለዩትን ማስመረጥ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሸን ለሀገራዊ የምክክር አጀንዳ የሚለዩትን በመተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ ማስመረጥ ጀምሯል። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ብሌን ገብረ መድኅን በመድረኩ ላይ እንደገለጹት÷ ሀገራዊ ምክክር የተለያየ ቋንቋ፣ ሐይማኖት እና…

የምስራቅ ዕዝ የመከላከያ ሠራዊት የምስረታ ቀንን እያከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የምስራቅ ዕዝ 116ኛውን የመከላከያ ሠራዊት ምስረታ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ነው። በዓሉ "በተፈተነ ጊዜ የሚፀና የድል ሠራዊት" በሚል መሪ ቃል በሐረር ከተማ በሚገኘው መኮንኖች ክበብ መሰብሰቢያ…