Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ እና ሶማሊ ላንድ የፈረሙት ስምምነት ዘርፈ ብዙ ፋይዳ እንዳለው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሶማሊ ላንድ የተፈራረሙት ስምምነት ግንኙነታቸውን የሚያጠናክር እና ዘረፈ ብዙ ፋይዳ ያለው መሆኑ ተገለጸ፡፡   የሕግ ምሁር እና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ተንታኙ ማሩ አብዲ ከፋና ቴሌቪዥን ጋር በነበራቸው ቆይታ÷…

በውጭ ለሚኖሩ 2ኛው ትውልድ ኢትዮጵያውያን የቀረበው ጥሪ አቅማቸውን ለሀገር እንዲያውሉ ይረዳል- ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ለሚኖሩ ሁለተኛው ትውልድ ኢትዮጵያውያን የቀረበው ሀገራዊ ጥሪ በተለያየ ሀገር እና ዘርፍ ያካበቱትን ልምድና ሌሎች አቅሞች ለሀገር ውስጥ ልማት ለማዋል የሚችሉበትን ዕድል እንደሚፈጥር ምሁራን አስገነዘቡ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር…

በ4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ ለሚከናወን የመስኖ መሰረተ-ልማት አውታር ግንባታ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ በአማራ፣ ኦሮሚያ እና ሲዳማ ክልሎች የሚተገበሩ የመስኖ መሰረተ-ልማት አውታር ግንባታዎችን ለማስጀመር ከአራት ሀገር በቀል ተቋራጭ ድርጅቶች ጋር ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው በመስኖና ቆላማ…

ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች በአዲስ አበባ ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች የዓድዋ ዜሮ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዝየምን ጨምሮ ተገንብተው አገልግሎት እየሠጡ ያሉ ትላላቅ ፕሮጀክቶችንና ሰውተኮር ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡ ከጉብኝታቸው በኋላም ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…

የባሕር በር ስምምነት መፈረሙ ሀገራዊ ስኬታችን በድል እየደመቀ መሄዱን ያሳያል- አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር በር ማግኘት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ሠነድ ከሶማሊ ላንድ ጋር መፈረሙ ሀገራዊ ስኬታችን በድል እየደመቀ መሄዱን አመላካች ነው ሲሉ አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊ ላንድ…

በጅማ ከተማ 10 ሺህ ካሬ ሜትር ይዞታን ላልተገባ ጥቅም በማዋል መንግስትን ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ አሳጥተዋል የተባሉ ተከሳሾች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ 10 ሺህ ካሬ ሜትር ይዞታን ላልተገባ ጥቅም በማዋል መንግስትን ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ አሳጥተዋል የተባሉ ተከሳሾች በ15 አመት ጽኑ እስራት እና በገንዘብ እንዲቀጡ የጅማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ወሰነ። የቅጣት ውሳኔው…

መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ ዲፕሎማቲክ ማኀበረሰብ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ሶማሊ ላንድ መካከል የተፈረመውን የመግባቢያ ሠነድ በተመለከተ መቀመጫቸውን አዲስ አበበ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማኀበረሰብ አባላት ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ…

ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችው ሥምምነት የኢትዮጵያን የንግድ ትስስር ያጠናክራል – አቶ ገብረመስቀል ጫላ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችው የመግባቢያ ሥምምነት ኢትዮጵያን በዓለም ገበያ ውስጥ ያላትን የንግድ ትስስር የሚያጠናክር መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ። ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት…

ኮሚሽኑ በአሜሪካና ካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር የፊታችን ጥር 5 ቀን ይወያያል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአሜሪካ እና ካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር የፊታችን ጥር 5 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚወያይ አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ በመላው ዓለም ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር…

ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችው ሥምምነት ቀጣናዊ የኢኮኖሚ ትብብር እንደሚፈጥር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችው የመግባቢያ ሥምምነት የሁለቱን ሀገራት ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት እንደሚያረጋግጥና ቀጣናዊ የኢኮኖሚ ትብብር እንደሚፈጥር ተገለጸ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሺዴ፥ ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር…