Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አመራሩ የሕዝቡን እርካታ በሚያረጋግጥ ሁኔታ በይበልጥ ውጤት ለማምጣት እንዲተጋ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ማዕከላት ሲሰጥ የነበረው ሁለተኛው ዙር የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና ተጠናቋል፡፡ ሰልጣኞች ከስልጠናው ያገኙትን ግብዓት ተግባራዊ በማድረግ የሕዝቡን እርካታ በሚያረጋግጥ ሁኔታ በሰላም፣ በልማትና በመልካም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የወጣቶች ስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ የወጣቶች ስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራን በዛሬው ዕለት መርቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ “ሁሉም በየመስኩ አድርጎ…

በትምህርት ቤት ምገባ አዲስ አበባ ልምድ የሚቀሰምባት ከተማ ሆና ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ቤት ምገባ መርሐ ግብር አዲስ አበባ ሌሎች ሀገራት ልምድ የሚቀስሙባት ከተማ ሆና መመረጧን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…

2ኛው ዙር የአመራሮች ስልጠና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ማዕከላት ሲሰጥ የነበረው ሁለተኛው ዙር የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡ ''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል መሪ ሐሳብ በ10 ማዕከላት ከመስከረም 29 ቀን 2016 ጀምሮ ስልጠና ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል፡፡…

የወል እውነትን በመያዝ ለዘላቂ ሰላም መሥራት እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚያስተሳስሩ የወል እውነቶችን በመያዝ ለሀገራዊ አንድነት፣ ዘላቂ ሰላምና ልማት በጋራ መሥራት እንደሚገባ የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ "የሰላምና የሀገር ግንባታ መሰረታውያን ሀገራዊ ጥቅሞች፣ የጋራ ማንነቶች፣ ሀገራዊ እሴቶችና ሴኩላሪዝም" በሚል…

ቦርዱ በአዋሽ አርባ የሚገኙ ተጠርጣሪዎችን የሰብዓዊ አያያዝ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ በአማራ ክልል ተፈጠሮ በነበረው የጸጥታ መደፍረስ ሳቢያ በወንጀል ተጠርጥረው በአዋሽ አርባ የማቆያ ማዕከል የሚገኙ ተጠርጣሪዎችን የሰብዓዊ አያያዝ ሁኔታ ተመልከተ፡፡ ከምልከታው ጎን ለጎንም የቦርዱ…

የቻይና – አፍሪካ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና - አፍሪካ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና የልምድ ልውውጥ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ የቻይና - አፍሪካን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር የተደረገው ስምምነት ወደ ተግባር የተገባበት ማሳያ መሆኑን የሥራና ክኅሎት…

“የተቃጡብንን ወረራዎች በጀግኖች አኩሪ ገድል በድል ተወጥተናል”- ሌ/ጄ ዘውዱ በላይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተቃጡብንን ወረራዎች በጀግኖች አኩሪ ገድል በአሸናፊነት ተወጥተናል ሲሉ የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ዘውዱ በላይ ገለጹ፡፡ 116ኛውን የኢትዮጵያ ሠራዊት ቀን የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ከጋምቤላ ክልል መንግስት ጋር በመሆን…

በአማራ ክልል ተጥሎ በነበረው የሰዓት እላፊ ላይ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አንጻራዊ ሰላም መምጣቱን ተከትሎ ተጥሎ በነበረው የሰዓት እላፊ ገደብ ላይ ማሻሻያ መደረጉን ኮማንድ ፖስቱ አስታውቋል፡፡ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ እና የኮማንድ ፖስቱ አባል መንገሻ ፈንታው( ዶ/ር) ÷በክልሉ የተከሰተውን…

ከውስጥና ከውጭ የሚቃጣን ጥቃት በሩቁ የሚያስቀር ሠራዊት እየተገነባ ነው – ሌ/ጀ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ ከውስጥና ከውጭ የሚቃጣ ጥቃትን በሩቁ የሚያስቀር ሠራዊት እየተገነባ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ ገለፁ። 116ኛው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን "በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚፀና የድል…