Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የብልጽግና ጉዞን ለማሳለጥ አመራሩ የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ መስራት ይኖርበታል – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ጉዞን ለማሳለጥ በየደረጃው ያለው አመራር የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ በቁርጠኝነትና በአንድነት መስራት ይኖርበታል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ ገለፁ።
ርዕሰ መስተዳደሩ ይህን ያሉት "ከእዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ…
ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎችና የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች በባህር ዳር ከተማ ጉብኝት አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎችና የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች በባህር ዳር ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ መሰረተ-ልማቶችን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ዳይሬክተር ጀነራል ተመስገን ጥሩነህ፣ የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር…
በመዲናዋ የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው ምግቦችና መድኃኒቶች መወገዳቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ3 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸውና የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው ምግቦችና መድኃኒቶች መወገዳቸውን የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
ባለሥልጣኑ የጤና፣ የንግድ፣ የፍትሕ፣ የግብርና፣ የትምህርት…
የኢትዮ ኮርያ ቴክስታይል ቴክኖ ፓርክ ተመረቀ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮርያ ጥምረት የተገነባው የኢትዮ ኮርያ ቴክስታይል ቴክኖ ፓርክ ተመረቀ፡፡
በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ በተካሄደው የምረቃ መርሃ ግብር ላይ የኢንዱትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሃሰን መሃመድ÷ እንደ ሀገር ከፍተኛ አምራች…
ከስደት ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋም የሚያስችል መመሪያ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ከስደት ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋም የሚያስችል መመሪያ ላይ በቢሾፍቱ ውይይት እየተደረገ ነው።
በውይይቱ መክፈቻ ላይ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ፣ ሥራ ስምሪትና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ÷ ህገወጥ የሰዎች…
ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የመከላከያ መረጃ ማዕከል መሰረተ ልማት ግንባታን መርቀው ስራ አስጀመሩ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የመከላከያ መረጃ ማዕከል መሰረተ ልማት ግንባታን መርቀው ስራ አስጀምረዋል።
የፕሮጀክቱ አስተባባሪ ሻለቃ አስፋው አናሞ መሠረተ ልማቱ የሰራዊቱን የወትሮ ዝግጁነት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቻይና ጉብኝታቸውን አጠናቀው አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቻይና ያደረጉትን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አጠናቀው ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቻይና ቆይታቸው በ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ጉባኤ ላይ ተሳትፈዋል።
እንዲሁም…
የነዳጅ ማደያ እስከ ጅቡቲ ድረስ በኦንላይን ሲስተም የሚያዝበት ስርዓት ይተገበራል- የነዳጅና ኢነርጅ ባለስልጣን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥቅምት 13 ጀምሮ እያንዳንዱ የነዳጅ ማደያ ትዕዛዙን እስከ ጅቡቲ ድረስ በኦንላይን ሲስተም የሚያዝበት ስርዓት በአስገዳጅነት ይተገበራል ሲል የነዳጅና ኢነርጅ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የነዳጅና…
ኢትዮጵያ የወደብ ተጠቃሚነቷ ከታሪክ አንፃር ዘመናትን ያስቆጠረ ነው – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የወደብ ተጠቃሚነቷ ከታሪክ አንፃር ከታየ ዘመናትን ያስቆጠረ ነው ሲሉ ምሁራን ገለጹ፡፡
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የታሪክ ተመራማሪው አየለ በከሬ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በዙሪያዋ ካሉ ሃገራት ጋር ጭምር ንግድ ትለዋወጥ…
ኮርፖሬሽኑ የመከላከያ ሠራዊቱን ዝግጁነት ለማረጋገጥ እያበረከተ ያለው ሚና ከፍተኛ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የመከላከያ ሠራዊታችንን ዝግጁነት ለማረጋገጥ እያበረከተ ያለው ሚና ከፍተኛ ነዉ ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ።
የመከላከያ…