Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በታማኝነት ብሔራዊ ግዴታቸውን ለተወጡ ግብር ከፋዮች እውቅና ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ2015 በጀት ዓመት በታማኝነት ብሔራዊ ግዴታቸውን የተወጡ ግብር ከፋዮችን ሸልመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ2015 በጀት ዓመት የግብር ከፋዮች ዕውቅና አሰጣጥ መርሐ ግብር ላይ በመገኘት ነው በታማኝነት…

አምባሳደር እፀገነት በዛብህ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለቡሩንዲ ፕሬዚዳንት አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር እፀገነት በዛብህ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለብሩንዲ ፕሬዚዳንት ኢቫራይስት ንዳዪሺሚዬ አቅርበዋል። በዚህ ወቅት አምባሳደር እፀገነት ከኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ እና ከኢትዮጵያ ህዝብ ለፕሬዚዳንቱ…

የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ በማጎልበት የቴክኖሎጂና እውቀት ሽግግርን ለማረጋገጥ ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ በማጎልበት የሥራ እድል ፈጠራ እና የቴክኖሎጂ እንዲሁም የእውቀት ሽግግርን ማረጋገጥ የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና አዲል ቴክኖሎጂስና ሶሉሽን ማዕከል የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ በማጎልበት ለስራ…

ጀርመን ለኢትዮጵያ የ10 ነጥብ 1 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን በሰሜን ኢትዮጵያ ተከስቶ በነበረው ግጭት ለተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋሚያ የሚውል የ10 ነጥብ 1ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አድርጋለች፡፡ ድጋፉን በአማራ፣ ትግራይ እና አፋር ክልሎች ተግባራዊ ለማድረግ የጀርመን ኤምባሲ በኢትዮጵያ እና…

በመስከረም ወር የተከበሩ በዓላት እንዲታወኩ ቅስቀሳዎች ቢደረጉም፤ ሕዝቡ በፍቅርና በሰላም በዓላቱን አክብሯል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስከረም ወር የተከበሩ ሕዝባዊና ሃይማኖታዊ በዓላት በተለያዩ አካላት እንዲታወኩ ከፍተኛ ቅስቀሳዎች ቢደረጉም፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ በፍቅርና በሰላም አንድነቱን አፅንቶ በዓላቱን አክብሯል ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡…

ተመድ በኢትዮጵያ የውስጥ መፈናቀልን መከላከል የሚያስችል ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ መፈናቀልን መከላከል የሚያስችል ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተመድ ዋና ጸሃፊ የሀገር ውስጥ መፈናቀል  ልዩ አማካሪ ሮበርት ፓይፐር…

የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ባለድርሻ አካላት የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር በትምህርት ጥራት ዙሪያ እየተወያዩ ነው፡፡ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በዚሁ ጊዜ እንዳሉት÷ የትምህርት ጥራትን የማረጋገጡ ስራ ለመንግስት ብቻ የሚተው ባለመሆኑ ሀገር…

የናይጄሪያ አየር መንገድን ለማቋቋም ከሀገሪቱ መንግስት ጋር እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጄሪያ ብሔራዊ አየር መንገድን ለማቋቋም አዲስ ከተዋቀረው የናይጄሪያ መንግሥት ጋር በቅርበት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው አስታወቁ። ይሁንና በቅርቡ በናይጄሪያ አዲስ…

ኢትዮጵያ ለስደተኞችና ተቀባይ ሀገራት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ የስደተኞች ኤጀንሲና አጋሮች ጫና እና ኃላፊነትን በመጋራት መርሕ ለስደተኞችና ተቀባይ ሀገራት ተጨባጭ ድጋፍ እንዲያደርጉ ኢትዮጵያ ጥሪ አቅረበች፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኮሚሽነር 74ኛው የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ በስዊዘርላንድ…

ሠራዊቱ ሉዓላዊነቷ የተጠበቀች ኢትዮጵያን ለመጪው ትውልድ ማስረከብ ይጠበቅበታል- ሌ/ጄ ብርሃኑ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ከዕዙ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በዕዙ የግዳጅ አፈፃፀም ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ በክብር እንድትደርስ ብዙዎች መስዋዕትነት የከፈሉላት ታላቅ ሀገር መሆኗን…