Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ነጠላ ትኬት የ1 ነጥብ 76 ቢሊየን ዶላር የሎተሪ ዕጣ አሸናፊ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት የተሸጠ ነጠላ ትኬት በታሪክ ሁለተኛው ትልቁ ሎተሪ የሆነውን 1 ነጥብ 76 ቢሊየን ዶላር ማሸነፉ ተሰምቷል።
ፓወርቦል የተባለ የሎተሪ አጫዋች ድርጅት፤ ይህ ክስተት ከመቶ አንድ ሣይሆን ከ292 ነጥብ 2 ሚሊየን አንድ ነው…
ቅበት ከተማ በነበረው ግጭት የተፈናቀሉትን ለመመለስናችግሮችን ለመፍታት መግባባት ላይ ተደረሰ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን ቅበት ከተማ በነበረው ግጭት የተፈናቀሉትን ለመመለስና ችግሮችን በዘላቂነት በጋራ ለመፍታት መግባባት ላይ መደረሱን የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለፀ።
ጉባኤው ከስልጤ ዞን አስተዳደር ጋር በመተባበር በቅበት ከተማ…
በሩብ ዓመቱ ስኬታማ የሁለትዮሽና ባለብዙ ወገን የዲፕሎማሲ ሥራ መከናወኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ወዳጅ በማብዛትና ጠላት በመቀነስ ስኬታማ የሁለትዮሽና ባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ማከናወን መቻሏን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም÷ በበጀት ዓመቱ…
ምክር ቤቱ አምስት የብድር ስምምነት አዋጆችን አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓምት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ተካሂዷል፡፡
ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው÷ ለተለያዩ ጉዳዮች ማስፈጸሚያ የሚሆኑ አምስት የብድር ስምምነቶችን ለማጽደቅ የቀረቡ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል፡፡
ምክር ቤቱ…
ፍ/ቤቶች ፍትሃዊ፣ ነጻና ገለልተኛ ሆነው አገልግሎት እንዲሰጡ ዝግጅት ተደርጓል – አቶ ቴዎድሮስ ምህረት
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌዴራል ፍ/ቤቶች ፍትሃዊ፣ ነጻና ገለልተኛ ሆነው ለሕብረተሰቡ አገልግሎት እንዲሰጡ ዝግጅት መደረጉን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ምህረት ገለጹ፡፡
የፌደራል ፍርድ ቤቶች መደበኛ የዳኝነት አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር…
ኢትዮጵያ የአለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ያወጣውን ሪፖርት እንደማትቀበለው ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የአለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ሁኔታ ላይ ያወጣውን ሪፖርት እንደማትቀበለው አስታወቀች፡፡
የአለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እና የዘር ፍጅት ስጋት አለ…
በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አመርቂ ውጤት ያስመዘገቡት ወንድማማቾች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ወንድማማቾች ቦና ደጀኔ እና ሮብሰን ደጀኔ በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የተሻለ ውጤት አስመዝግበዋል።
የመልቀቂያ ፈተናውን ቦና ደጀኔ 566 ሲያዝመዘግብ÷ ሮብሰን…
በብሔራዊ ባንክ እና ስዊድን ማዕከላዊ ባንክ መካከል የትብብር ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ እና በስዊድን ማዕከላዊ ባንክ (ሪክስ ባንክ) ገዥ መካከል የትብብር ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈርሟል፡፡
የትብብር ስምምነቱ ÷ የቴክኒክ፣ የምርምር፣ የኮሙኒኬሽን እና ዲጂታይዜሽን ትብብሮችን እንደሚያካትት መገለጹን…
የጃፓን ዓለምአቀፍ ትብብር ድርጅት በኢትዮጵያ ጀማሪ የቴክኖሎጂ ስራዎችን እንደሚያግዝ ገለፀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ድርጅት (ጂ አይ ካ) የኢትዮጵያን ጀማሪ ቴክኖሎጂ ሥነምህዳርን በማገዝ የግል ሴክተሩን ለማጠናከር እንደሚሰራ ገለጸ፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂና ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶክተር) በጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ድርጅት…
አቶ አህመድ ሺዴ እና አቶ ማሞ ምሕረቱ ከአይ ኤም ኤፍ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ እና የብሔራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምሕረቱ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂዬቫ ጋር ተወያዩ።
ውይይቱ በሞሮኮ እየተካሄደ ካለው የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም እና…