Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ዜጎችን በሕጋዊ መንገድ ለሥራ ወደ ውጪ እንዲጓዙ የሚደግፍ የቴክኒክ ቡድን ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሥራ ወደ ውጪ የሚጓዙ ዜጎችን በሕጋዊ መንገድ እንዲጓዙና በመዳረሻ ሀገራት ችግር እንዳይገጥማቸው የሚያግዝ የቴክኒክ ቡድን ተቋቋመ። ቡድኑ የተመሠረተው የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ የሥራ ድርጅት እንዲሁም ከባለድርሻ አካላት ጋር…

የ6ኛው ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ6ኛው ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው፡፡ በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ሳኅህለወርቅ ዘውዴ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች …

ዓድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዝየምን ጨምሮ 7 ፕሮጀክቶች ዘንድሮ ይመረቃሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዝየምን ጨምሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እየተገነቡ የሚገኙ ሠባት ትላልቅ ፕሮጀክቶች በተያዘው በጀት ዓመት እንደሚመረቁ ተመላከተ፡፡ ፕሮጀክቶቹም÷ የዓደዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዝየም፣ ዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል…

የካይዘን ልህቀት ማዕከል መቋቋም ለእውቀት ሸግግር የጎላ ሚና እንደሚጫዎት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የካይዘን ልህቀት ማዕከል በኢትዮጵያ መቋቋሙ በአፍሪካውያን መካከል የእውቀት ሸግግር እንዲኖር ከፍተኛ ሚና አለው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የተገነባው የካይዘን ልህቀት…

ትውልድና ጥንቃቄን የሚሻው የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘርፈ ብዙ ጥንቃቄን የሚሻው የማህበራዊ ሚዲያ እንዴት መጠቀም ይገባል? የፓን አፍሪካ አቀንቃኝ ህይዎት አዳነ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር የማህበራዊ ሚዲያና አጠቃቀሙን በተመለከተ በሰጡት ሃሳብ ፥ የማህበራዊ ሚዲያ ከሚሰጠው ጥቅም ባሻገር…

በኮምቦልቻ ጊዜያዊ ማቆያ የነበሩ ተጠርጣሪዎች የተሃድሶ ስልጠና አጠናቀው ህብረተሰቡን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት ኮምቦልቻ ጮሪሳ ጊዜያዊ ማቆያ የነበሩ ተጠርጣሪዎች የተሃድሶ ስልጠና አጠናቀው ህብረተሰቡን ተቀላቀሉ። ተጠርጣሪዎች በተሃድሶ ስልጠናው ጥሩ ግንዛቤ ማግኘታቸውን ጠቅሰው ፥ በቀጣይ በሀገራዊ የልማትና የሰላም ግንባታ…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 2ሺህ 742 ቶን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 2ሺህ 742 ቶን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቡና ማህበር ምስረታ መድረክ በዱራሜ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ…

ዓለም አቀፍ የቀዳማዊ ልጅነት የልህቀት ስትራቴጂ ዓውደ-ጥናት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የቀዳማዊ ልጅነት የልህቀት ስትራቴጂ ዓውደ-ጥናት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ አውደ ጥናቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ፣ ሚኒስትሮች ፣ የዓለምአቀፍ ተቋማት ኃላፊዎች እንዲሁም የከተማ…

የኢሬቻ በዓል እሴቱን በጠበቀ መልኩ በሰላም ተከብሮ ተጠናቋል – የኦሮሚያ ክልል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሆራ ፊንፊኔና በሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል እሴቱን በጠበቀ መልኩ በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው ሀላፊ አቶ ሀይሉ አዱኛ የኢሬቻ በዓል በሰላም መጠናቀቁን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ በትናትናው…

ኢሬቻ የሰላም፣ የይቅርታና የእርቅ ተምሳሌት መሆኑን በተግባር ስላሳያችሁ ምስጋናዬ የላቀ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ የሰላም፣ የይቅርታና የእርቅ ተምሳሌት መሆኑን በተግባር ስላሳያችሁ ምስጋናዬ የላቀ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ የኢሬቻ በዓል በሰላም መጠናቀቁን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል።…