Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአሸባሪው አልሸባብ ቡድን ሊያደርስ የነበረው ጥቃት በመከላከያ ሠራዊቱ ከሸፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው አልሸባብ ቡድን ሊያደርስ የነበረው ጥቃት በመከላከያ ሠራዊቱ ከሽፏል፡፡
የሽብር ቡድኑ በሱማሌ ክልል በዶሎ አዶ ወረዳ በህዝብና በሀገር ላይ ጥቃት ለመፈፀም ስድስት ጀሪካን ተቀጣጣይ ኬሚካል እና 3ሺህ የብሬን ጥይት በመያዝ በአጥፍቶ…
የአድዓ- በቾ የከርሰ ምድር መስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ4 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባው የአድዓ- በቾ የከርሰ ምድር መስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት እና ዲዛይን መጠናቀቁን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ፕሮጀክቱ በደቡብ ኮሪያ መንግስት ድጋፍ የሚከናወን ሲሆን÷ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ…
ዓለም አቀፉ የቴሌኮም ሕብረት አህጉራዊ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ያካሄዳል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ዓለም አቀፉ የቴሌኮም ሕብረት (ITU) የአፍሪካ አህጉራዊ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ እንደሚያካሂድ ተገለፀ፡፡
ጉባኤው ከነገ ጀምሮ እስከ መስከረም 24 ቀን 2016ዓ.ም እንደሚካሄድም ነው የተገለፀው፡፡
ሕብረቱ…
የሲዳማ ክልል ያለፉት ሶስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም እየተገመገመ ነው
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል የ2016 በጀት ዓመት ያለፉት ሶስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በተገኙበት እየተገመገመ ነው፡፡
አቶ ደስታ ሌዳሞ ÷ የግምገማ መድረኩ የክልሉን ያለፉት ሶስት ወራት የሥራ ዕቅድ አፈፃፀም ድክመትና ጥንካሬ…
ለሥራ ዕድል ፈጠራ ምቹ ምኅዳር ለመፍጠር ቅንጅታዊ አሠራር ያስፈልጋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰው ኃይል ልማትና የሥራ ዕድል ፈጠራ ሥራ ምቹ ምኅዳር ለመፍጠር የመንግስት፣ የግሉ ዘርፍ፣ የልማት አጋሮች እና የሲቪል ማኅበራትን ንቁ ተሳትፎ እንደሚጠይቅ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
2ኛው የአፍሪካ የሰው…
34ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 34ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡
የውይይት መድረኩ “ኢሬቻ የአንድነት እና የወንድማማችነት አርማ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
በመድረኩ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ ፣ የኦሮሚያ ክልል…
ሃገራዊ የሳይበር ደህንነት ፖሊሲ ረቂቅ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር “ሃገራዊ የሳይበር ደህንነት ፖሊሲ” ረቂቅ ላይ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል፡፡
በውይይቱ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት፣ የመከላከያ ሚኒስቴር፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ፣…
የቡና ልማት እሴት ሰንሰለት ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ጉባዔ ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡና ልማት እሴት ሰንሰለት ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ጉባዔ በአዲስ አበባ ሊካሄድ መሆኑን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ።
በአዲስ አበባ ከ2 ሳምንት በኋላ የሚካሄደውን ስብሰባ በማስመልከት "ውሜን ኢን ኮፊ ኢትዮጵያ" ማህበር እና…
ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “የደንቢ ሐይቅ ሎጅ” የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ‹‹ገበታ ለትውልድ›› ውጥን አካል የሆነውን 'የደንቢ ሐይቅ ሎጅ' የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በደቡብ ምዕራብ ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ጉብኝት አድርገዋል፡፡
በጉብኝታቸው ከ1…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ለንደን የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 10 አሳደገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ለንደን ከተማ ከሚያደርገው 7 ሳምንታዊ በረራ በተጨማሪ 3 ሳምንታዊ በረራዎችን ለማድረግ መዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡
አየር መንገዱ ለንደን ከተማ ወደሚገኘው ጋትዊክ አውፕላን ማረፊያ የሚያደርገውን አዲስ ሳምንታዊ በረራ…