Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በኦሮሚያ ክልል የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማዕከል በማድረግ የተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች አበረታች ውጤት አስመዝግበዋል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የህብረተሰብቡን ተጠቃሚነት ማዕከል በማድረግ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች አበረታች ውጤት እያስመዘገቡ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ቀዳማዊት…
በጅማ ዞን ወደ 530 ሺህ ሄክታር መሬት በቡና ተሸፍኗል – ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ወደ 530 ሺህ ሄክታር መሬት በቡና መሸፈኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በማሕበራዊ ትስስር ገጹ እንዳስታወቀው በቡና ከተሸፈነው መሬት ውስጥ 50 በመቶ የሚሆነው ባለፉት ሦስት…
ፖሊስ ከወገንተኝነት ነጻ በመሆን የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በትኩረት ሊሰራ ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖሊስ ከየትኛውም ወገንተኝነት ነጻ በመሆን የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በትኩረት ሊሰራ ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ÷በቅርቡ ስልጠና ወስደው ለተመረቁ የሐረሪ ክልል ምልምል ፖሊስ አባላት…
በአዲስ አበባ ለሚከበረው የኢሬቻ በዓል የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተጠናቀቁ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የፊታችን ቅዳሜ ለሚከበረው የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተጠናቀቁ መሆኑ ተገልጿል።
የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በድምቀት እንዲከበር እየተደረገ ያለውን…
በመዲዋና በክረምት ወራት የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ለአቅመ ደካማ ዜጎች ተላለፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በክረምት ወራት የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ለአቅመ ደካማ ዜጎች ተላልፈዋል፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷በዛሬው ዕለት በክረምት ወራት የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ለአቅመ ደካማ ዜጎች…
በጅግጅጋ ከተማ በእሳት አደጋ ንብረታቸውን ላጡ ነጋዴዎች የተገነቡ የንግድ ቤቶች ተሰጡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ አዲሱ ታይዋን ተብሎ በሚጠራው የገበያ ማእከል በተከሰተው የእሳት አደጋ ንብረታቸው ለወደመባቸው ነጋዴዎች የተገነቡ 336 ጊዜያዊ የንግድ ቤቶች ለነጋዴዎች ተሰጥተዋል።
በሶማሌ ክልል የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ…
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ከተለያዩ የሀይማኖት መሪዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ በክልሉ ሠላምና ፀጥታ ዙሪያ ከተለያዩ የሀይማኖት መሪዎች ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያዩ፡፡
በዉይይታቸዉም ክልሉ የተለያዩ የሀይማኖት ተከታዮች ተቻችለው፣ ተከባብረውና ተዋደው የሚኖሩበት…
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በጅማ ዞን የልማት ስራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በጅማ ዞን የልማት ስራዎችን ለማየት የመስክ ጉብኝት አድርገዋል።
ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና የፌዴራልና የክልል አመራሮችም የልማት ስራዎቹን…
አብርሃም በላይ (ዶ/ር) እና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪን ጎበኙ።
እንዱስትሪው የደረሰበትን ቴክኖሎጂ አሁናዊ ሁኔታ እና የወደፊት የዕድገት…
በአማራ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ ከ7 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ እንደሚገኝ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በዘንድሮው የበጀት ዓመት ከቱሪዝም ሀብት ዘርፍ ከ7 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።
በቢሮው የቱሪዝም ልማት ዳይሬክተር አቶ መልካሙ አደም እንደገለጹት÷ በዓለም…