Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥን ለመግታት ዓለም አቀፍ ተቋማት ድጋፍ ሊያደርጉ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥን ለመግታት ዓለም አቀፋዊ ተቋማት የፋይናንስ ድጋፍ ሊያደርጉ እንደሚገባ ተገልጿል፡፡ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለውን ተጽዕኖ ለመቋቋም ያለመ አህጉር አቀፍ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።…

የኢሬቻ ሳምንት የመክፈቻ መርሐ-ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)  የኢሬቻ ሳምንት የመክፈቻ መርሐ-ግብር በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ነው። በመርሐ-ግብሩ በአሉን የሚያስተዋውቁ የግጥም ፣ የፋሽን ሾው ፕሮግራሞችን ጨምሮ ባህላዊ ጭፈራዎችም ቀርበዋል። መርሐ-ግብሩ የኢሬቻን እሴቶች ለማስተዋወቅ ያለመ ሲሆን÷…

ኮሚሽኑ ለ2ኛ ዙር አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ እያሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ለሁለተኛ ዙር አስቸኳይ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ስርጭት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ በኮሚሽኑ የሎጀስቲክስ ኦፕሬሽን ስራ አመራር ዳይሬክተር ቴዎድሮስ ደምሴ እንዳሉት÷ በሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች…

የውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት የዜጎችን ተጠቃሚነት ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን እየተሰራ ነው – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ኀገራት የስራ ስምሪት የሀገርን ፍላጎትና የዜጎችን ተጠቃሚነት ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን ከተለያዩ ኀገራት ጋር እየሰራ መሆኑን የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ። ሁለተኛው አህጉር አቀፍ የአፍሪካ የሰው ሃብት ልማትና የስራ እድል ፈጠራ ጉባኤ…

በቀጣዮቹ 10 ቀናት አብዛኛዎቹ የሀገሪቱ አካባቢዎች ዝናባማ ይሆናሉ – ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በአብዛኛው የደቡብና ደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች የተሻለ ገጽታ እንደሚኖራቸውን የሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ቀደም ብሎ የጀመረው የክረምት ወቅት ዝናብ በምዕራብ አጋማሽ የሚቀጥል…

የእጅ ቦምቦችን ለሸኔ ለማቀበል ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል ተብለው የተከሰሱ ግለሰቦች ዋስትና ላይ ዕግድ ተጣለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)50 “ኤፍ 1” የእጅ ቦምቦችን ከ 8 የቦምብ ፊውዞች ጋር ለሸኔ ሽብር ቡድን ለማቀበል ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል ተብለው የተከሰሱ ግለሰቦች ዋስትና ላይ ዕግድ ተጣለ። እግዱን የጣለው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተረኛ ይግባኝ ሰሚ ችሎት…

ኮርፖሬሽኑ በአዳማ ከተማ በ100 ሚሊየን ብር ለሚያስገነባው ት/ቤት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከአዳማ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር በአዳማ በ100 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚያስገነባው ት/ቤት የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል። የመሰረት ድንጋይ ማስቀመጥ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ…

በበጀት ዓመቱ ክትትል ከሚደረግባቸው ምርቶች 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ለማግኘት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ክትትል ከሚደረግባቸው ምርቶች ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ለማግኘት መታቀዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አማካሪ አቶ መስፍን አበበ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…

የግሸን ደብረ – ከርቤ በዓል በሰላም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግሸን ደብረ - ከርቤ ዓመታዊ የንግሥ በዓል በሰላም መጠናቀቁን የደቡብ ወሎ ዞን ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ፡፡ በዓሉ በሰላም እንዲከበር ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መከናወናቸውን የመምሪያው ኃላፊ መስፍን…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ100 ቀናት እቅድ አተገባበር ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ100 ቀናት እቅድ አተገባበር ላይ በሆሳዕና ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይት መድረኩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው እና የዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች አመራሮች…