Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያና ፓኪስታን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማሳደግ በፓርላማ ትብብር ዙሪያ መከሩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን የበለጠ ለማጠናከር እና በተለያዩ መስኮች ጠንካራ ትብብርን ለማጎልበት በፓርላማ ትብብር ዙሪያ ተወያይተዋል።
ውይይቱ የተካሄደው በፓኪስታን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጀመሪያዎቹ የዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርት ማኅበር የደኅንነት አመራር ቻርተር ፈራሚዎች አንዱ ሆነ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጀመሪያዎቹ የዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርት ማኅበር የደኅንነት አመራር ቻርተር ፈራሚዎች አንዱ መሆኑን ገለጸ፡፡
የደኅንነት አመራር ቻርተር ከስምንት ዋና የደህንነት አመራር…
በዓላቱ ያለፀጥታ ስጋት እንዲጠናቀቁ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል – የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ እና የኢሬቻ በዓላት አከባበር ያለፀጥታ ስጋት እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አድርጎ ወደ ስራ መግባቱን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡
ግብረ ኃይሉ እስካሁን ባከናወናቸው ተግባራት የተገኙ ውጤቶች…
በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ህዝቡ የድርሻውን መወጣት አለበት – ሜጀር ጄኔራል ሙሉዓለም አድማሱ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደመራ፣ መስቀልና መውሊድን ጨምሮ ሌሎችም ሃይማኖታዊና ህዝባዊ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ህዝቡ የድርሻውን መወጣት እንዳለበት የባህር ዳርና አካባቢው ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሜጀር ጄኔራል ሙሉዓለም አድማሱ ገለጹ።
ኮማንድ ፖስቱ እና የባህር ዳር…
ከኢትዮጵያ አየር ኃይል ጋር በጋራ ለመስራት ዝግጁ ነን- የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች ማህበር
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች ማህበር አባላት ከኢትዮጵያ አየር ኃይል ጋር በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ፡፡
የማህበሩ አባላት የልምድ ልውውጥ ማድረግ የሚያስችል ገብኝት በኢፌዴሪ አየር ኃይል አድርገዋል።
በጉብኝቱ ወቅት…
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ያላጠናቀቁ ተማሪዎችን አስፈትኖ ማጠናቀቁን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጸጥታ ችግር የ12ኛ ክፍል ፈተናን ያላጠናቀቁ ተማሪዎችን በሰላም አስፈትኖ ማጠናቀቁን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ።
11 ሺህ 851 ተማሪዎች መስከረም 10 እና 11 ቀን 2016 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሰላም ፈተናቸውን…
የግሪሳ ወፍን ለመቆጣጠር በአውሮፕላን የኬሚካል ርጭት እንደሚጀመር ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች የግሪሳ ወፍን ለመቆጣጠር የሚያስችል በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት በመጭዎቹ ሦስት ቀናት እንደሚጀመር ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ።
በሚኒስቴሩ የእፅዋት ጥበቃ መሪ ሥራ አሥፈፃሚ በላይነህ ንጉሴ ከፋና ብሮድካስቲንግ…
ኢስተርን ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ በተመጣጣኝ ዋጋ ቤቶችን መገንባት እንደሚፈልግ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ኢስተርን ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸው ቤቶችን ለመገንባትና በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፡፡
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የትራንስፎርሜሽንና ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ…
ኢትዮጵያ ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ባለሙያዎች ቡድን ያወጣውን ሪፖርት ውድቅ አደረገች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰብአዊ መብቶች ጉዳይን እንዲመረምር የተሰየመው ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ባለሙያዎች ቡድን በ54ኛው የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ያቀረበውን ሪፖርት ኢትዮጵያ እንደማትቀበለው አስታውቃለች።
በስዊዘርላንድ ጄኔቫ የኢፌዲሪ ቋሚ…
በባህርዳር ከተማ ህብረተሰቡን ያሳተፈ የሰላም ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር "ሁለንተናዊና ዘላቂ ሰላም ለመገንባት የሁሉንም አካል ርብርብ ይጠይቃል" በሚል መሪ ሃሳብ ህብረተሰቡን ያሳተፈ የሰላምና የልማት ውይይት እየተካሄደ ነው።
በውይይት መድረኩ የባህር ዳርና አካባቢው…