Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ደመቀ መኮንን በ78ኛው የተመድ የመሪዎች ጉባዔ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ በኒውዮርክ እየተካሄደ በሚገኘው 78ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ የመሪዎች ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡  ጉባዔው በዘላቂ የልማት ግቦች ላይ…

በሕዝቦቿ የተባበረ ብርቱ ጥረት ጠንካራና የበለፀገች ኢትዮጵያን ለቀጣዩ ትውልድ እናስረክባለን – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝቦቿ የተባበረ ብርቱ ጥረት ጠንካራና የበለፀገች ኢትዮጵያን ለቀጣዩ ትውልድ እናስረክባለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። የሁለተኛው ምዕራፍ የመጀመሪያ ዓመት የአረንጓዴ አሻራ ማጠቃለያ መርሐ ግብር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

የወባ ስርጭትን ለመቆጣጠር ቴክኖሎጂን ማዳበርና መሳሪያዎችን በአግባቡ መጠቀም ይገባል – ዶ/ር ሊያ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የወባ ወረርሽኝ ለበርካታ ሰዎች በተለይም ለህፃናት ሞት አይነተኛ ምክንያት መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ ዘጠነኛው የፓን አፍሪካ የወባ ትንኝ መከላከል ማህበር ዓመታዊ ስብሰባና ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ እየተካሄደ…

በጋምቤላ ክልል በወንዞች ሙላት በ9 ወረዳዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ተፈናቀሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋምቤላ ከተማን ጨምሮ በዘጠኝ ወረዳዎች ወንዞች በመሙላታቸው ምክንያት ነዋሪዎች ከቀያቸው መፈናቀላቸውን የጋምቤላ ክልል መንግስት አስታወቀ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ተወካይና የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ኡሞድ ኡሞድ እንዳሉት የአብዛኛው…

ኮርፖሬሽኑ ከማላዊ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ጋር በትብብር ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከማላዊ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ጋር በትብብር መስራት የሚያስችል ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይት መድረኩ የማላዊ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልዑካን በማላዊ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ለማቋቋም ከኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች…

በኢትዮጵያ ተላላፊ በሽታዎችን ቀድሞ መከላከል የሚያስችል ፕሮጀክት መተግበር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ተላላፊ በሽታዎችን ሳይከሰቱ ቀድሞ መለየትና መከላከል የሚያስችል ፕሮጀክት ተግባራዊ መደረግ ጀመረ። የፕሮጀክቱን ትግበራ አስመልክቶ ዛሬ በአዲስ አበባ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ በመላ ሀገሪቱ የሚተገበረው ፕሮጀክቱ…

በአማራ ክልል 7 ነጥብ 4 ሚሊየን የመማሪያ መጽሐፍት እየተሰራጩ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የትምህርት ዘመንን ለማስጀመር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ እየሩስ መንግሥቱ 10 ነጥብ 8 ሚሊየን መፅሐፍት በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር መታተማቸውን…

የኢትዮጵያና ኩባን ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ከስምምነት ላይ መደረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ኩባን ጠንካራ ወዳጅነትና የሁለትዮሽ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ከስምምነት ላይ መደረሱን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ከመስከረም 4 እስከ መስከረም 5 ቀን 2016 ዓ.ም በኩባ…

በኮንትሮባንድ ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ ከ1ሺህ በላይ የሞባይል ስልኮች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ ህጋዊ ቀረጥ ሳይከፈልባቸው በኮንትሮባንድ ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ 1ሺህ 812 ቴክኖ ሞባይል ስልኮች መርካቶ ከተራገፉ በኋላ ተይዘዋል፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ከህብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሰረት ባከናወነው ተግባር ዛሬ ንጋት ላይ በመዲናዋ…

ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምዕራፍ ለማሸጋገር ሌብነትን በቁርጠኝነት እንታገላለን – የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀብት እንዳይባክና ሌብነትን በቁርጠኝነት በመታገል ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምዕራፍ እንደሚያሸጋግሩ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ። ለፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል መሪ ሐሳብ የተዘጋጀው የመጀመሪያ ዙር ስልጠና…