Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል የ2016 የመማር ማስተማር ስራን ለማስጀመር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የ2016 የመማር ማስተማር ስራን ማስጀመር አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ ኤፍሬም ተሰማ÷ በ2016 የትምህርት ዘመን ከ11 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ተማሪዎችን ተቀብሎ…

15ኛው የፌደራል፣የክልልና የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባኤ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው የፌደራል፣ የክልልና የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባኤ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት በዛሬው ዕለት ተካሄደ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የጉባኤው ዓላማ ከ10 ዓመት…

በአማራ ክልል ከነገ ጀምሮ የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከነገ ጀምሮ የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት መስጠት እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ በሰጡት መግለጫ÷ የኮሌራ በሽታ ወረርሽኝ በክልሉ በቋራ ወረዳ ሐምሌ 7 ቀን…

በታላቁ ህዳሴ ግድብ ሃይል የሚያመነጩ ተርባይኖችን ቁጥር 7 ለማድረስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሃይል የሚያመነጩ ተርባይኖችን ቁጥር 7 ለማድረስ እየተሰራ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት…

የኢትዮ-ኳታር የፓርላማ ዲፕሎማሲ ወዳጅነት ቡድን ከኳታር አምባሳደር ጋር መከረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ኳታር የፓርላማ ዲፕሎማሲ ወዳጅነት ቡድን በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደር ሀማድ ሞሀመድን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተቀብሎ በሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ተወያይቷል። የውይይቱ ዓላማ የወዳጅነት ቡድኑ አባላት ከአምባሳደሩ ጋር…

“በኢትዮጵያ የወባ በሽታ ጠፍቷል” የሚለው አረዳድ የተሳሳተ ነው – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የወባ በሽታ ጠፍቷል በሚል የተሳሳተ ግንዛቤ እና የኬሚካል አጎበር አለመጠቀም ችግሮች መኖራቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስቴር እና የአህጉር አቀፉ የወባ ቁጥጥር ማህበር በኢትዮጵያ የሚካሄደው 9ኛው የአህጉር አቀፍ የወባ…

በቄለም ወለጋ ዞን በ1 ቢሊየን ብር ወጪ የቄጦ መስኖ ልማት ፕሮጀክት እየተገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በቄለም ወለጋ ዞን በ1 ቢሊየን ብር ወጪ የቄጦ መስኖ ልማት ፕሮጀክት እየተገነባ መሆኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የመስኖ ልማት ፕሮጄክቱ በዞኑ ሀዋ ገላን እና ሰዲ ጫንቃ ወረዳዎች አዋሳኝ ስፍራ ነው እየተገነበ…

የብልፅግና ፓርቲ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ከዕዳ ወደ ምንዳ’ በሚል መሪ ሐሳብ ለብፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የተዘጋጀው የመጀመሪያ ዙር ስልጠና ዛሬ በአዳማ ከተማ ተጀምሯል። በስልጠናው ላይ ከሁሉም ክልሎች የተወጣጡ ከፍተኛ አመራሮች እየተሳተፉ ነው። የብልፅግና ፓርቲ ምክትል…

ፋና ላምሮት የባለተሰጥዖ ድምፃውያን የምዕራፍ 15 ውድድር ነገ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ላምሮት የባለተሰጥዖ ድምፃውያን የምዕራፍ 15 ውድድር ነገ ይጀምራል፡፡ የምዕራፉ 12 ተወዳዳሪዎች ከ1 ሺህ ተወዳዳሪዎች መካከል ነው ተወዳድረው ያለፉት። ቅዳሜ የምድብ አንድ ስድስት ተወዳዳሪዎች ራሳቸው በመረጧቸው…

አቶ ደመቀ መኮንን ኩባ ሃቫና ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ኩባ ሃቫና ገብቷል፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ኩባ ሲደርሱም በሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሀላፊዎችና እና በኩባ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ አቀባበል…