Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በሶማሌ ክልል ድጋፍ ለሚሹ ከ83 ሺህ በላይ ዜጎች እርዳታ እየተሰራጨ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ድጋፍ ለሚሹ ከ83 ሺህ በላይ ዜጎች የዕለት ደራሽ የምግብ እርዳታ እየተሰራጨ መሆኑን የክልሉ የአደጋ ስጋት አመራር ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው ሃላፊ አቶ አሕመድ ያሲን እንደገለጹት÷ በተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ እና ድጋፍ…
በግጭት ለተጎዱ አካባቢዎች የሚውል የ3 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በግጭት ለተጎዱ አካባቢዎች የተመጣጠነ አመጋገብ ሥርዓትን ለማሻሻል የሚውል የ3 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ስምምነት ተፈርሟል፡፡
ድጋፉን የተፈራረሙት የዓለም ምግብ ፕሮግራም፣ የፈረንሳይ መንግስትና ዓለም አቀፉ የሕጻናት አድን ድርጅት…
በአማራ ክልል በመኸር እየለማ ካለው መሬት 160 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል – ቢሮው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በመኸር አዝመራ እየለማ ካለው መሬት ከ160 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ድረስ ሳህሉን (ዶ/ር)…
ብሔራዊ የሠራተኞች ዲጂታል መታወቂያ በመንግሥት ተቋማት ሊተገበር ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የሠራተኞች ዲጂታል መታወቂያ በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በሚገኙ የመንግሥት ተቋማት ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንና የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ሥራውን በጋራ ለማከናወን…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2023 የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2023 የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማትን ለአራተኛ ጊዜ አሸንፏል።
መቀመጫውን ብሪታኒያ ያደረገው እና አየር መንገዶችን በተለያዩ የአገልግሎት ዘርፎች በየዓመቱ አወዳድሮ የሚሸልመው “ቢዝነስ ትራቭለር አዋርድ…
በኦሮሚያ ክልል በሥነ-ምግባር የታነጹ ዜጎችን ለማፍራት የትምህርት ሥርዓቱን የማሻሻል ስራ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ብቁና በመልካም ሥነ-ምግባር የታነጹ ዜጎችን ለማፍራት የትምህርት ሥርዓቱን የማሻሻል ስራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡
በኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ተዘጋጅተው ወደ ሥርዓተ ትምህርቱ የተካተቱ ሁለት…
በአዲስ አበባ በ30 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው የአረጋውያን መጠለያ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በ30 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው የአረጋውያን መጦሪያ፣ መጠለያና እንክብካቤ ማዕከል ተመረቀ፡፡
ማዕከሉ ለ730 አረጋውያን እንክብካቤ የማድረግ አቅም አለው መባሉን የከንቲባ ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡
ማዕከሉ…
የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት 119 ደረጃዎችን አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት 119 ደረጃዎች ማፅደቁን አስታወቀ፡፡
ኢንስቲትዩቱ በ37ኛው የደረጃዎች ምክርቤት መደበኛ ጉባኤ ላይ ከቀረቡ 312 ነባርና አዳዲስ ደረጃዎች ውስጥ 119 ደረጃዎች መፅደቃቸውን አስታውቋል።
ደረጃዎቹ የፀደቁት…
በክልሉ 78 በመቶ የሚሆኑት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች ናቸው ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 78 በመቶ የሚሆኑት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች መሆናቸው ተገለፀ፡፡
በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች የትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ መደረጉን የተገለፀ ሲሆን÷ በዚህም በህብረተሰቡ…
የቻይና የደኅንነት ሚኒስቴር የፌደራል ፖሊስ የፎረንሲክ አቅምን ለማሳደግ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የሕዝብ ደኅንነት ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የፎረንሲክ አቅምን ለማሳደግ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጿል፡፡
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በቻይና የሕዝብ ደኅንነት ሚኒስቴር የዓለም ዓቀፍ ትብብር ዲፓርትመንት…