Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የትውልድ ቀን እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የትውልድ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡
ዕለቱ “ኢትዮጵያ የትውልዶች ድምር” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡
በዚህም ቀኑ በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ነው፡፡
በትውልዶች መካከል የእውቀት እና የልምድ ልውውጥ የማይናቅ ጠቀሜታ አለው -ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትውልዶች መካከል የእውቀት እና የልምድ ልውውጥ የማይናቅ ጠቀሜታ አለው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡
የትውልድ ቀን ‘ኢትዮጵያ የትውልዶች ድምር’ በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ እየተከበረ ነው።
በዚህ…
ከባዕድ ነገሮች ጋር የተቀላቀለ 1 ሺህ 440 ኪሎ ግራም ቅቤ ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ከባዕድ ነገሮች ጋር የተቀላቀለ 1 ሺህ 440 ኪሎ ግራም ቅቤ መያዙን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
በተጨማሪም ከቅቤ ጋር ሊቀላቀል የነበረ ንጽህናው ያልተጠበቀ 3 ሺህ 360…
ኢትዮ ቴሌኮም የ5 ጂ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎትን አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የአምስተኛው ትውልድ (5 ጂ) የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎትን በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምሯል፡፡
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በወዳጅነት አደባባይ በተካሄደው የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ እደገለጹት÷ የ5 ጂ…
መሠረታዊ የኢኮኖሚ ለውጥ ለማምጣት ሰፊ ሥራ ጀምረናል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መሠረታዊ የምጣኔ ሐብት ለውጥ ለማምጣት ሰፊ ሥራ መጀመሩን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡
የተጀመሩት ሥራዎች እና እርምጃዎች ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት መጀመራቸውንም ነው አቶ ሽመልስ የተናገሩት፡፡…
አቶ ደስታ ሌዳሞ በንጹሕ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ላይ ክትትል እንዲደረግ አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያየ ምክንያት የንጹሕ መጠጥ ውሃ አገልግሎት የማይሠጡ ፕሮጀክቶች ላይ ክትትል በማድረግ ለኅብረተሰቡ አፋጣኝ መፍትሔ እንዲሰጥ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ አሳሰቡ፡፡
የሲዳማ ክልል ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ቢሮ የ2015…
“ኢትዮጵያ ለውጭ ንግድ የሚተርፍ ስንዴ እያመረተች ነው” – አሜሪካን ጆርናል ኦቭ ትራንስፖርቴሽን
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለውጭ ንግድ የሚተርፍ ስንዴ እያመረተች መሆኗን አሜሪካን ጆርናል ኦቭ ትራንስፖርቴሽን ገለጸ፡፡
ኢትዮጵያ በተያዘው የምርት ዘመን ለውጭ ገበያ የምታቀርበው የስንዴ ምርት ካለፈው ጋር ሲነጻጸር የ27 በመቶ ብልጫ እንደሚኖረው የግብርና…
አስተዳደሩ በጃፓን ድጋፍ የተገዙ 79 ማሽኖችን ተረከበ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጃፓን መንግስት በሰጠው ድጋፍ የተገዙ 79 ለመንገድ ጥገና የሚያገለግሉ ማሽኖችንና ከባድ ተሽከርካሪዎች መረከቡን አስታወቀ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ÷ “ለከተማችን ሁሉን አቀፍ ልማት…
የቤንዚን እና ናፍጣ አቅርቦት እጥረትን ለመቅረፍ የምርት ጭማሪ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንዚን ምርት አቅርቦት ላይ 8 በመቶ እና በናፍጣ ላይ ደግሞ የ5 በመቶ የምርት ጭማሪ መደረጉን የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
በ2015 ዓ.ም 3 ነጥብ 9 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን መሠራጨቱን እና በ2016 ዓ.ም 4 ነጥብ 2 ሚሊየን ሜትሪክ…
ኋ ጂየን ጫማ ፋብሪካ ከ8 ሺህ ለሚልቁ ኢትዮጵያውያን የሥራ ዕድል ፈጠረ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአምራችነት ፈቃድ አግኝቶ የተከፈተው የቻይናውያኑ ኋ ጂየን ጫማ ፋብሪካ ከ8 ሺህ በላይ ለሆኑ ኢትዮጵያውያን የሥራ ዕድል መፍጠሩን ገለጸ፡፡
መሠረቱን ቻይና ያደረገው “ኋ ጂየን ግሩፕ” በጫማ ኢንዱስትሪ ዘርፍ በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ…