Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ጥላሁን ከበደ “የክልላችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ እንሰራለን” አሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላማችንና አንድነታችንን በማጠናከር የክልላችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ እንሰራለን ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ተናገሩ። መስራች ጉባኤውን ዛሬ በካራት ከተማ ያካሄደው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የብሔረሰቦች…

በጎንደር ጊዜያዊ ማቆያ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች የሰብዓዊ መብት አያያዙ ጥሩ ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ምዕራብ አማራ ኮማንድ ፖስት በጎንደር ከተማ ጊዜያዊ ማቆያ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች የሰብዓዊ መብት አያያዙ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተናገሩ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በስፍራው ባደረገው ጉብኝት ተጠርጣሪዎች አስፈላጊ…

በጋምቤላ ክልል 13 አመራሮች ከኃላፊነታቸው ተነሱ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተከስቶ የነበረውን የፀጥታ ችግር ምክንያት በማድረግ በተካሄደ ግምገማ 13 አመራሮች ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አስታወቁ፡፡ እንዲሁም 55 አመራሮች አዲስና የሽግሽግ ሹመት መሰጠቱን ነው አቶ ኡሞድ…

ኢትዮጵያ በዚህ የሐዘን ወቅት ከሞሮኮ ጎን መቆሟን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በሞሮኮ በደረሰው ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጿል። አደጋውን ተከትሎም የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ እንዳስታወቀው÷ ኢትዮጵያ በዚህ አስቸጋሪ የሐዘን ወቅት ከሟች…

የአምራች ተቋማትን ለማበረታታት እየተሠራ ነው – የሐረሪ ክልል አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የአምራች ተቋማትን ለማበረታታት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ የተለያዩ ስራዎችን እያከናወነ መሆኑን ሐረሪ ክልል አመራሮች ተናገሩ፡፡ የአምራችነት ቀን በሐረሪ ክልል “ከሸማችነት ወደ አምራችነት” በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡…

አቶ አሻድሊ የአምራችነት አቅምን ለማሣደግ እየተሠራ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ዘርፍ ያሉ ስራዎችን በማስፋት የአምራችነት አቅምን ለማሣደግ እየተሠራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ፡፡ በክልሉ የአምራችነት ቀን "ከሸማችነት ወደ አምራችነት" በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ…

በመዲናዋ በኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት አደባባይ የኤግዚቢሽንና ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት አደባባይ የኤግዚቢሽንና ባዛር ተከፍቷል፡፡ ጳጉሜን 4 ከሸማችነት ወደ አምራችነት በሚል መሪ ስያሜ በከተማ አቀፍ ደረጃ የአምራችነት ቀን እየተከበረ ይገኛል። በኤግዚቢሽንና ባዛሩ መክፈቻ መርሐ-ግብር…

በአዲሱ ዓመት በተሰማራንበት መስክ ውጤታማ ለመሆን መትጋት አለብን – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ ዓመት በተሻለ መነሳሳት በተሰማራንበት መስክ ውጤታማ ለመሆን መትጋት አለብን ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አወል አርባ ተናገሩ። የአምራችነት ቀን "ከሸማችነት ወደ አምራችነት" በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ መርሐ-ግብሮች በመላው…

ኢትዮጵያን ከሸማችነት ወደ አምራችነት ለማሸጋገር ሁሉም መረባረብ ይጠበቅበታል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተተኪ ምርቶችን በማምረት ኢትዮጵያን ከሸማችነት ወደ አምራችነት ለማሸጋገር ሁሉም ባለድርሻ አካላት መረባረብ እንደሚጠበቅበት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስገነዘበ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጳጉሜን 4 “ከሸማችነት ወደ አምራችነት”…

አቶ ደስታ ሌዳሞ አምራች ኢንዱስትሪዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ "ከሸማችነት ወደ አምራችነት" በሚል መሪ ሃሳብ እየተከበረ የሚገኘውን የአምራችነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በሐዋሳ ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን እየጎበኙ ነው። ርዕሰ መስተዳድሩና የክልሉ ከፍተኛ…