Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የስምጥ ሸለቆ ሃይቆችን ለኢኮ ቱሪዝምና ለመስኖ ስራ ለማዋል በትብብር መስራት ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስምጥ ሸለቆ ሃይቆችን ለኢኮ ቱሪዝም፣ ለመስኖና ለመጠጥ አገልግሎት ለማዋል በትብብር መስራት እንደሚገባ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ የማዕከላዊ ስምጥ ሸለቆ ሃይቆችን በደንበል ሻላ ዙሪያ አሳታፊ በሆነ መልኩ ለማልማት ከባለድርሻ…

ለውጭ ገበያ ከሚቀርብ የአቮካዶ ልማት3 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዷል-አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015/16 ምርት ዘመን ለውጭ ገበያ ከሚቀርብ ምርጥ ዘር የአቮካዶ ልማት 3 ነጥብ 5 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ እንደሚያስገኝ ይጠበቃል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ…

በሚቀጥሉት አስር ቀናት በሰሜን ምሥራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ዝናቡ በመጠንም ሆነ በሥርጭት እየቀነሰ ይሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት አስር ቀናት የክረምት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ከሰሜን ምሥራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ እየተዳከሙ የሚሄዱበት ጊዜ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ዝናብ በመጠንም ሆነ በሥርጭት እየቀነሰ እንደሚሄድ የኢትዮጵያ ሚትዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡…

ኢትዮጵያ የምታከናውነው የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ለሌሎች የአፍሪካ አገራት ምሳሌ ይሆናል – አፍሪካ ኅብረት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የምታከናውነው የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ለሌሎች የአፍሪካ አገራት ምሳሌ የሚሆን ነው ሲሉ የአፍሪካ ኅብረት የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ ብሉ ኢኮኖሚና የዘላቂ አካባቢ ኮሚሽነር አምባሳደር ጆሴፋ ሳኮ ተናገሩ። ኮሚሽነር…

በመኸር ምርት ለአኩሪአተር ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው – የግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015/16 የምርት ዘመን መንግስት ለአኩሪአተር ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን (ዶ/ር)÷አኩሪአተር ለሀገር ውስጥ አግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ በተለይም ለዘይት…

ለክልሉ ሰላምና ደህንነት መረጋገጥ ቅድሚያ የሚሰጡ አመራሮችን ወደ ፊት ለማምጣት በትኩረት እንሰራለን -የአማራ ክልል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ለሰላምና ደህንነት መረጋገጥ ቅድሚያ የሚሰጡ አመራሮችን በየደረጃው ወደ ፊት ለማምጣት በትኩረት እንሰራለን ሲል የአማራ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ። የክልሉ መንግስት የጸጥታ ተቋማትን ለማጠናከር የሰላምና ጸጥታ፣ ፖሊስ…

በክልሉ የተጎዱ ት/ቤቶችን መልሶ ለመገንባት በልዩ ሁኔታ መረባረብ ይገባል- አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጉዳት የደረሰባቸውን ትምህርት ቤቶች መልሶ ለመገንባት እና ሁሉም አዲስና መደበኛ ተማሪዎች በትምህርት ገበታ እንዲገኙ ለማድረግ በልዩ ሁኔታ መረባረብ እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ።…

በሆንግ ኮንግ ከባድ አውሎ ነፋስ መካከል ማረፍ የቻለው ብቸኛው የኢትዮጵያ አየር መንገድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 787 -9 ብቸኛው በሆንግ ኮንግ ከባድ አውሎ ነፋስ መካከል ማረፍ የቻለ በመሆኑ ዓለም አቀፍ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምቹ ያልሆነ የአየር ሁኔታን በመቋቋም አውሮፕላኑን በሆንግ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዐቢይ ቅርንጫፍ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት የሚገኘው ዐቢይ ቅርንጫፍ ዛሬ በይፋ አገልግሎት መጀመሩን ባንኩ አስታወቀ፡፡ ቅርንጫፉ በዛሬው ዕለት በገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት መደረጉን የባንኩ መረጃ…

ለመንገድ ደህንነት መረጋገጥ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሽከርካሪ አደጋን ለመቀነስና ለመንገድ ደህንነት የተሻለ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ትራፊክ ፖሊሶች፣ አሽከርካሪዎችና ተቋማት ሀገር አቀፍ የእውቅና መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ÷ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)፣…