Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ የሚኒስትሮች ጉባዔ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023 የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ የሚኒስትሮች ጉባዔ በኬንያ ናይሮቢ ከተማ እየተካሄደ ነው።
መድረኩ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በመጋፈጥ ረገድ አፍሪካ ያላትን ትልቅ አቅም ለማጎልበት ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡…
በኦሮሚያ ክልል ለአዲስ ዓመት በዓል አሥፈላጊ የፍጆታ ዕቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለዘመን መለወጫ በዓል የእርድ እንስሳትን ጨምሮ አስፈላጊ የፍጆታ ዕቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ እየቀረቡ መሆኑን የክልሉ ንግድ ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው የገበያ ልማት ዳይሬክተር ወ/ሮ ተሊሌ ከፍታ እንደገለጹት÷ለአዲስ ዓመት በዓል…
የባሕር ዳር ከተማ የሰዓት እላፊ ገደብ ተሻሻለ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ዳር ከተማ ሰላም በመሻሻሉ የተጣለው የሰዓት እላፊ ገደብ መሻሻሉ ተገለጸ፡፡
የባሕር ዳር ከተማ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት በከተማው ላይ የነበረውን የመንቀሳቀስ የሰዓት ገደብ ከዛሬ ነሐሴ 28 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ምሽቱ…
በዚህ ዓመት 5 የኳራንታይን ጣቢያዎች ተለይተው የሚያስፈልጋቸውን መሳሪያዎች ለማሟላት ፈቅደናል – አቶ ካሳሁን ጎፌ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ የበጀት ዓመት አምስት የሚጠጉ የኳራንታይን ጣቢያዎች ተለይተው የሚያስፈልጋቸውን ማሸነሪና መሳሪያ ለማሟላት በስትሪንግ ኮሚቴ ፈቅደናል ሲሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ ካሳሁን ጎፌ ተናገሩ።
የኳራንቲን ጣቢያዎች የቁም…
በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት በመፍጠር ኢትዮጵያን መገንባት አለብን – አቶ ታዬ ደንደዓ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከልዩነት አጥር በመውጣት በወሳኝ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት በመፍጠር ኢትዮጵያን በጋራ መገንባት የሁላችንም ኃላፊነት ሊሆን ይገባል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ታዬ ደንደዓ ገለጹ።
“ሀገራዊ ማንነት ለጠንካራ ሀገር ግንባታ” በሚል መሪ…
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተመሰረተው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በተለያዩ ቢሮዎች በኃላፊነት ለሚሠሩ የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጥቷል።
በዚህ መሠረትም፦
1. አቶ ዘሪሁን እሸቱ - የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ
2. አባስ መሐመድ (ዶ/ር) -…
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሐረሪ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራ አከናወነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሐረሪ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራ አከናወነ፡፡
በመርሐ-ግብሩ ላይ ÷ በጎ ሥራ ለትውልድ ስንቅ ማስቀመጥ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብሩቱካን አያኖ ተናግረዋል።
ሚኒስቴሩ ÷ ለትምህርት…
በሰመራ ከተማ የተገነባው ኢፋ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ድጋፍ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ የተገነባው ኢፋ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቋል፡፡
በምረቃ መርሐ ግብሩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፣ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ እና…
ማኅበሩ ሴቶችን በኢኮኖሚና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ተጠቃሚ ያደረጉ ድሎችን ተጎናጽፏል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች ማኅበር ከለውጡ ወዲህ ባደረገው ትግል ሴቶችን በምጣኔ-ሐብት ፣ በፖለቲካና በማኅበራዊ ጉዳዮች ተጠቃሚ ያደረጉ ድሎችን ተጎናጽፏል ሲሉ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ማኅበር 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን…
አዲስ አበባ የዓለም ቱሪዝም ከተሞች ፌደሬሽንን ተቀላቀለች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የዓለም ቱሪዝም ከተሞች ፌደሬሽን አባል ሆናለች፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ የአባልነት ሰርተፍኬቱን በቻይና ቤጂንግ ከፌደሬሽኑ አመራሮች ተቀብለዋል፡፡
የዓለም ቱሪዝም ከተሞች…