Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የመኪና ባትሪና የአሉሚኒየም ቁርጥራጮችን ወደ ምርት መቀየር የሚያስችል ፋብሪካ ሊገነባ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የመኪና ባትሪ እና የአሉሚኒየም ቁርጥራጮችን መልሶ ጥቅም ላይ እንዲውሉ የሚያደርግ ፋብሪካ ሊገነባ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ሥምምነቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና የሕንድ የኢንዱስትሪ ማሽነሪዎች አምራች ኩባንያ ፈርመውታል፡፡…
የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት በተመረጡ አገልግሎት መሥጫ ጣቢያዎች መተግበር ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር በልጽጎ ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት በተመረጡ አገልግሎት መሥጫ ጣቢያዎች ተግባራዊ መሆን ጀመሯል፡፡
የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት የሠራተኛና የሥራ መረጃዎችን በዘመናዊ መንገድ…
የህዝብ አንገብጋቢ ችግሮችን ለመፍታት ውጤታማ ስራ እየተሰራ ነው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ አንገብጋቢ ችግሮችን ለመፍታት ውጤታማ ስራ እየተሰራ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የጽህፈት ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡
የክህሎት መር የስራ እድል ፈጠራና የኑሮ ውድነት ማረጋጋት ልዩ እቅድ ያለፉት 3 ወራት አፈፃፀም…
የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ተሳትፎ መጨመሩ በጤናው ዘርፍ ጠንካራ የትብብር ማዕቀፍ እንዲኖር ያግዛል – ዶ/ር ሊያ ታደሰ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በባለ-ብዙ ወገን የዲፕሎማሲ መድረኮች ላይ ያላት ተሳትፎ እየጨመረ መምጣቱ በጤናው ዘርፍ ጠንካራ የትብብር ማዕቀፍ እንዲኖር የሚያግዝ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ÷ በብሪክስ አባል…
ኢትዮጵያ የ”ብሪክስ” አባል መሆኗ ያላት ተቀባይነት እየጨመረ መምጣቱን ያመላከተ ነው – ቢልለኔ ሥዩም
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የ”ብሪክስ” አባል ሀገር መሆኗ በዓለም አቀፍ የባለ-ብዙ ወገን ዲፕሎማሲ መድረኮች ያላት ተቀባይነት እየጨመረ መምጣቱን ያመላከተ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ሥዩም ተናገሩ፡፡
ኢትዮጵያ ፈተናዎችን…
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በሴቶች ማራቶን የተመዘገበውን ድል አስመልክቶ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በሴቶች ማራቶን የተመዘገበውን ድል አስመልክቶ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ፕሬዚዳንቷ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ በሴቶች ማራቶን ልጆቻችን አማኔ በሪሶ ወርቅ ፤ኀይተቶም…
የጋምቤላ ክልል ያዘጋጀው የግብርና ፍኖተ-ካርታ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የጋምቤላ ክልል ያዘጋጀው ግብርናን ማሻገር እንደሚያስችል የታመነበት ፍኖተ-ካርታ ይፋ ተደረገ፡፡
ፍኖተ ካርታው ይፋ የሆነው የፌደራልና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ነው፡፡…
የላሊበላ ቅርሶችን በተመለከተ‼️ ነዋሪዎችን እና አስጎብዎችን ከቦታው፤ የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን እና ክልሉን አናግረናል።
"የቅዱስ ላሊበላ አብያተክርስቲያናት ከፍተኛ አደጋ ላይ ናቸው" በሚል አንድ ሚሊዮን ተከታዮች ያሉት ZeEthiop የፌስቡክ ገጽ ትናንት መረጃ አጋርቷል። የፕሬስ መረጃ ማጣሪያ የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌውን (ረ/ፕሮፌሰር) በፌስ ቡክ የተሰራጨውን መረጃ ልከንላቸው…
ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሆኑ አቮካዶዎች የፍራፍሬ ዘርፍ ልማት ሥራችን ከፍተኛ ዐቅም ያለው መሆኑን የሚያሳይ ነው – ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሆኑ አቮካዶዎች የፍራፍሬ ዘርፍ ልማት ሥራችን ከፍተኛ ዐቅም ያለው መሆኑን የሚያሳይ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ፥ የኢትዮጵያ የደጋ…
በብሔራዊ የወጣቶች የዜግነት አገልግሎት ረቂቅ አዋጅ ላይ ምክክር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በብሔራዊ የወጣቶች የዜግነት አገልግሎት ረቂቅ አዋጅ ላይ ምክክር ተካሂዷል፡፡
መድረኩ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፌዴሬሽን ምክር ቤት ጋር በመተባበር ተዘጋጅቷል፡፡
በመድረኩ የተገኙት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈጉባዔ ዘሀራ ሁመድ…