Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በቅዳሜና እሁድ ገበያዎች ምርቶች ከመደበኛው ገበያ ባነሰ ዋጋ ለሕብረተሰቡ እየቀረቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በ172 የቅዳሜና እሁድ ገበያዎች ምርቶች ከመደበኛው ገበያ ባነሰ እና ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ለሕብረተሰቡ እየቀረቡ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የቅዳሜ እና እሁድ ገበያዎች የነዋሪውን የኑሮ ጫና በማቃለል እና የምርቶችን ዋጋ በመቆጣጠር ረገድ…

ተቋርጦ የነበረው የሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በካይሮ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋርጦ የነበረው የሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በዛሬው ዕለት በግብፅ ካይሮ ተጀምሯል። የሶስትዮሽ ድርድሩ ከዚህ በፊት በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች አቡዳቢ ሲደረግ ቆይቶ ረቂቅ ስምምነት ማዘጋጀት ላይ ደርሶ የነበረ ቢሆንም ከዚያ ወዲህ ድርድሩ…

ለቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፍ ውጤታማነት እየተሰራ ነው- ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፍ እውቀትንና ክህሎትን የሚያገናኝ ድልድይ በመሆኑ ለዘርፉ ወጤታማነት እየተሰራ መሆኑን የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ የኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በተለያዩ የትምህርት መስኮች…

በጋምቤላ ከተማ የተገነባው ኢፋ ቦሩ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ድጋፍ በጋምቤላ ከተማ የተገነባው ኢፋ ቦሩ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ፡፡ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባውን ትምህርት ቤት የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጥያቄዎች በመመለስ ሕዝቡን እንካስ – አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ የሕዝቡን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጥያቄዎች በመመለስ ሕዝቡን እንካስ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር በዓለ ሲመት መልእክት ያስተላለፉት አፈ ጉባዔዋ ፥ በሥነ ሥርዓቱ…

መሪዎች ከታሪክ ተወቃሽነት ለመውጣት በጋራ መሥራት ይገባናል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መሪዎች ከታሪክ ተወቃሽነት ለመውጣት በጋራ መሥራት ይገባናል ሲሉ አዲስ የተሾሙት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዓለ ሲመት ተካሄደ ሲሆን ፥ ለቀድሞው ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል…

የኢትዮጵያ የአባልነት ጥያቄ በ”ብሪክስ”ተቀባይነት ማግኘቱ ተሰሚነቷ እየጨመረ መምጣቱን ያሳያል – የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ለ”ብሪክስ” አባል ሀገራት ያቀረበችው የአባልነት ጥያቄ በቡድኑ ተቀባይነት ማግኘቱ ተሰሚነቷ እየጨመረ መምጣቱን የሚያሳይ እንደሆነ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ገለጸ፡፡ ኢትዮጵያ ያቀረበችው የአባልነት ጥያቄ ተቀባይነት ማግኘቱን ተከትሎም…

በመቀሌ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመሠረተ-ልማት ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በተያዘው የ2016 በጀት ዓመት ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመሠረተ ልማት ግንባታ ሥራ መጀመሩን በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የመቀሌ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። የከተማ አስተዳደሩ የመሠረተ ልማት ዘርፍ ኃላፊ ሶሎሞን…

ክልሎች ከአማራ ክልል ጎን እንደሆኑ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች ከአማራ ክልል ጎን መሆናቸውን ገለጹ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር በዓለ ሲመት በባሕርዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሮች ለአዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የእንኳን ደስ አለዎት…