Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ክልል አቀፍ የውይይት መድረክ በቡታጅራ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡
በመድረኩ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች እየተሳተፉ…
ምርታማነትን ለማሳደግ የዝርያ ማሻሻል ቁልፍ ሥራ ነው – ሚኒስቴሩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንስሳት ምርታማነትን ለማሳደግ የዝርያ ማሻሻል ሥራ በትኩረት እየተከናወነ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በሚኒስቴሩ የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ዘርፍ አማካሪ ዮሐንስ ግርማ (ዶ/ር)÷ የተሻሻሉ የወተት እንስሳት ዝርያን በማዳቀልና በመረጣ…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ የአመራር ሽግሽግ በማድረግ አዳዲስ ሹመቶችን እና ምደባ አካሄደ።
2015 ባደረገው ግምገማ የተገኙ ውጤታማ ጥንካሬዎችንና ድክመቶችን መለየቱን አስተዳደሩ ገልጿል።
ከዚህም በመነሳት ጠንካራ ስራዎችን…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከሚካሄደው የBRICS-Africa Outreach እና BRICS Plus ስብሰባ በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡
መሪዎቹ…
ጅማ ዩኒቨርሲቲ 28 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸውን የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ በዓለም ጤና ድርጅት በኩል ያገኘውን 28 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የሕክምና መሣሪያዎች ለተለያዩ የሕክምና ተቋማት አበረከተ፡፡
ድጋፉ ለእናቶች እና ሕጻናት ሕክምና አገልግሎት የሚውሉ የሕክምና መርጃ መሳሪያዎችን…
የሲዳማ ክልል 752 ሕገ-ወጥ ያላቸውን ቅጥሮች ሰረዝኩኝ አለ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል በወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ተፈፅመዋል ያላቸውን የ752 ሕገ-ወጥ የሠራተኛ ቅጥር ሰረዝኩኝ አለ።
የክልሉ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ኃይሉ ሀሰና በሰጡት መግለጫ÷ በክልሉ…
መርማሪ ቦርዱ የጀመረውን ክትትልና ቁጥጥር እንዲያጠናክር ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ የጀመረውን ክትትልና ቁጥጥር አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ ሎሚ በዶ አሳሰቡ፡፡
መርማሪ ቦርዱ እስካሁን ያከናወናቸውን ተግባራት ሪፖርት እና በቀጣይ…
በአማራ ክልል አርሶ አደሩ ወደ መኸር እርሻ ሥራ እየተመለሰ ነው – ዕዙ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከአንዳንድ ኪስ ቦታዎች በስተቀር ሰላማዊ ሁኔታውና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የፈጠረለትን አጋጣሚ በመጠቀም አርሶ አደሩ ወደ መኸር እርሻ ሥራ መመለሱን የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ አስታወቀ፡፡
በተጨማሪም የግብርና ግብአቶች…
አምባሳደር ሽፈራው (ዶ/ር) ከተመድ የኢትዮጵያ ተጠሪና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማሪያም (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ተጠሪና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ራሚዝ አላክባሮቭ (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸውም በሰብዓዊ ድጋፎች…
የዓለም ባንክ ሥደተኞችን በተመለከተ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለሥደተኞች እና ሥደተኞችን ለሚያስተናግዱ ማኅበረሰቦች የሚያደርገውን ድጋፍ ይበልጥ እንዲያጠናክር የሥደተኞች እና ከሥደት ተመላሾች አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ጠይባ ሐሰን ጠየቁ፡፡
ዳይሬክተር ጀነራል ጠይባ ሐሰን ÷ በኢትዮጵያ…