Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ጥላሁን ከበደ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ጥላሁን ከበደ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታ ጉባኤ በዛሬ ውሎው የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር እና የአፈ ጉባኤ ሹመትን አጽድቋል፡፡ በዚህ መሰረትም÷አቶ ጥላሁን ከበደ የደቡብ…

አቶ እንዳሻው ጣሰው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ

አቶ እንዳሻው ጣሰው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ እንዳሻው ጣሰው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታ ጉባኤ በዛሬ ውሎው የክልሉን…

አዲስ ወግ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ወግ የውይይት መድረክ “የክረምት ትጋት የዓመት ልማት” በሚል ርዕስ ተካሂዷል፡፡ ተወያዮቹም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አለምጸሐይ ጳውሎስ፣ የአረንጓዴ አሻራ የቴክኒክ ኮሚቴ አስተባባሪ አደፍርስ ወርቁ…

ከ22 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከ22 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የተያዙት እቃዎች 112 ነጥብ 8 ኪሎ ግራም የሚመዝኑ የብር ጌጣጌጥ፣…

በኦሮሚያ ክልል ከ7 ሚሊየን በላይ አጎበር ተሰራጭቷል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የወባ በሽታን መከላከል የሚያስችል ከ7 ሚሊየን በላይ አጎበር መሰራጨቱን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የወባ በሽታ መከላከል ፕሮግራም ዳይሬክተር አቶ ጁሃር ቃሲም እንደገለጹት÷ በአሁኑ ወቅት በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) እና ፕሬዚዳንት ቢን ዛይድ የውሃ እና ኢነርጂ አውደ ርዕይን ከፈቱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን በኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም የውሃ እና ኢነርጂ አውደ ርዕይን በይፋ ከፍተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕገ-መንግስት ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማዕከላዊ ኢትዮጵያ በሚል ለሚደራጀው ክልል የተዘጋጀው ሕገ-መንግስት በአብላጫ ድምፅ ፀድቋል። ነባሩ የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልልን በአዲስ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ በሚል ለማደራጀት የተጠራ 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጋር ተወያዩ። በውይይቱ ላይ ከመሪዎቹ ጋር የልዑካን ቡድኖቻቸው ተገኝተዋል። መሪዎቹ በኢትዮጵያ እና በተባበሩት አረብ…

አፍሪካ በአየር ንብረት ለውጥ የምታከናውነውን ስራ ሀገራት ሊደግፉ ይገባል – ሱልጣን ቢን አህመድ አል ጃቢር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቀነስ የምታከናውነውን ስራ የበለጸጉ ሀገራት በፋይናንስ መደገፍ አለባቸው ሲሉ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የኢንዱስትሪና የላቀ ቴክኖሎጂ ሚኒስትር እና የኮፕ-28 ፕሬዚዳንት ሱልጣን ቢን አህመድ አል ጃቢር ገለጹ።…

ቦርዱ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በቁጥጥር ስር የዋሉ ተጠርጣሪዎች ሰብዓዊ መብት አያያዝ በመልካም ሁኔታ ላይ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በቁጥጥር ስር የዋሉ ተጠርጣሪዎች ሰብዓዊ መብት አያያዝ በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ማረጋገጡን አስታወቀ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ አባላት በአዲስ አበባ…