Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ራሚዝ አላክባሮቭን የተመድ በኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ራሚዝ አላክባሮቭን (ዶ/ር) የድርጅቱ በኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ አድርገው ሾሙ፡፡ አላክባሮቭ(ዶ/ር) በአስፈፃሚ አመራር፣ በስትራቴጂክ እቅድ እና ፖሊሲ…

ከ53 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት እድል ተፈጠረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) በሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት አማካኝነት ባለፉት ሦስት ወራት ከ53 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የውጭ አገር የሥራ ስምሪት እድል መፈጠሩን የስራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ አመራሮችን፣ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ዲኖችንና ባለድርሻ አካላትን…

የእጩ አሽከርካሪዎች ሥልጠና ሒደት ላይ የሚታዩ ብልሹ አሰራሮችን የሚቀርፍ የዲጂታል ስርዓት ተዘረጋ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለእጩ አሽከርካሪዎች ፍትሃዊና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የዲጂታል ስርዓት መዘርጋቱን የቃሊቲ አዲስ አሽከርካሪዎች ፈቃድና ብቃት ማረጋገጫ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ያዜ የሻምበል እንደገለጹት÷ በእጩ…

የብሔራዊ ቴአትር ቤት ግንባታ በዕቅዱ መሰረት እየሄደ አይደለም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅታዊ የግንባታ ቁሳቁስ እጥረት እና የመድረክ ዲዛይን ሥራ አለመጠናቀቅ የብሔራዊ ቴአትር ቤት ግንባታን እያጓተተው መሆኑ ተጠቆመ፡፡ በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግስት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ሥራ አስኪያጅ ዛህራ…

ሁሉም የኦሮሚያ ክልል ከተሞች በከተማ ግብርና ስራ እየተሳተፉ ነው – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት ሁሉም የኦሮሚያ ክልል ከተሞች በከተማ ግብርና ስራ እየተሳተፉ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ከተሞቻችን የገጠር ምርት ጠባቂዎች ከመሆን…

በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ17 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጋና ክረምት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ17 ቢሊየን 644 ሚሊየን 156 ሺህ ብር በላይ ግምት ያላቸው ሥራዎች መከናወናቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሐሳብ የአረንጓዴ ዐሻራ፣…

በኦሮሚያ ክልል 2 ነጥብ 5 ሚሊየን የአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መጽሐፍት ለስርጭት ተዘጋጅተዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በአዲሱ ስርአተ ትምህርት የታተሙ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ተጨማሪ መጽሐፍት ለስርጭት መዘጋጀታቸውን የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ይህም በአዲሱ የትምህርት ዘመን ተዘጋጅተው በክልሉ የተሰራጩ መጽሐፍትን ቁጥር 11 ሚሊየን እንደሚያደርሰው…

የሌማት ትሩፋት በስርዓተ ምግብና በኢኮኖሚው ውጤት እያመጣ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌማት ትሩፋት መርሐ-ግብር በስርዓተ ምግብና በኢኮኖሚው ላይ ውጤት እያመጣ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ዘርፍ መሪ ስራ አስፈፃሚ ፅጌረዳ ፍቃዱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፤…

በአይሲቲ ልማትና በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ዘርፍ በጋራ ለመስራትና ትብብሮችን ለማጠናከር ያለመ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከቻይና የአይሲቲ ሶሉሽንስ አቅራቢ ድርጅት “ዜድ ቲ ኢ” ኮርፖሬሽን ጋር በአይሲቲ ልማትና በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኳታር አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከኳታር ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ሐማድ ቢን ሞሐመድ አል-ዶሳሪ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ…