Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ግብር የማይከፍሉ ነጋዴዎችን ወደ ግብር መረቡ ለማስገባት በጥናት ላይ የተመሰረተ ስራ መስራት ይገባል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብር የማይከፍሉ ነጋዴዎችን ወደ ግብር መረቡ ለማስገባት በጥናት ላይ የተመሰረተ ስራ መስራት ይገባል ሲሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡
የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉሙሩክ ኮሚሽን የ2015 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት…
የገንዘብ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት በአፋር ክልል አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር እና በስሩ የሚገኙ ተጠሪ ተቋማት በአፋር ክልል ዱብቲ ወረዳ ያህሌ ቀበሌ የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።
በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ እና የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ተገኝተዋል፡፡…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እስካሁን ከ738 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ተሸፍኗል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተያዘው የመኸር ወቅት እስካሁን 738 ሺህ 859 ሄታክር መሬት በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡
የቢሮው ሃላፊ አቶ ባበክር ኻሊፋ እንደገለጹት፥ በተያዘው የመኸር እርሻ 937 ሺህ 722 ሄክታር መሬት…
600ሺህ ሄክታር መሬት በአኩሪ አተር ለመሸፈን እየተሰራ ነው-አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015/16 የምርት ዘመን በአኩሪ አተር ልማት አዲስ ኢኒሼቲቭ 600ሺህ ሄክታር ለመሸፈን እየተሰራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ፡፡
ርእሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ÷"የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት…
በክልሉ በመኸር ወቅት በ45 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ሩዝ ለማልማት ታቅዷል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በመኸር ወቅት በ45 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ሩዝ ለማልማት መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
በክልሉ የግብርና ቢሮ ምክትል ሃላፊ እና የእርሻ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አሸናፊ ክንፉ ከፋና…
ፋና በማህበረሰብ አገልግሎት ለትምህርት ቤት እድሳት የሚውል 2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በማህበረሰብ አገልግሎት በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ገላን አራብሳ ወረዳ ለቢሊ ሲልጦ ቡኡራ ቦሩ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እድሳት ግንባታ የሚውል 2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡
የፋና…
የሀረሪ ክልል የ2016 በጀት ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ ሆኖ ፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ከ4 ቢሊየን 258 ሚሊየን ብር በላይ ሆኖ የቀረበለትን የክልሉን መንግስት የ2016 በጀት አፀደቀ።
ምክር ቤት ባካሄደው 6ዙር 2ኛ አመት 4ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉ መንግሥት የ2016 በጀት በማፅደቅ ተጠናቋል፡፡…
የሦስት ሐይቆች 9 ሺህ 210 ሔክታር ክፍል በእንቦጭ አረም መሸፈኑ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስምጥ ሸለቆ ሐይቆች ውስጥ ዝዋይ 1 ሺህ 375፣ አባያ 7 ሺህ 810 እና ጫሞ 25 ሔክታር በእንቦጭ አረም መወረራቸውን የስምጥ ሸለቆ ሐይቆች አስተዳደር ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡
እስካሁን ባለው ሂደት 120 ሔክታር ብቻ የእምቦጭ አረም ከዝዋይ ሐይቅ…
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን መቀበል ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሁሉንም የመደበኛና የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ከዛሬ ሐምሌ 29 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እየተቀበለ እንደሚገኝ አስታወቀ።
በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ተከስቶ በነበረው ግጭት ምክንያት ለሁለት ዓመት የመማር ማስተማር ስራውን ኣቋርጦ…
ክልሎቹ የስልጣን ርክክብ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የሚደራጀው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እና በነባሩ የደቡብ ክልል የስልጣን ርክክብ አደረጉ።
የደቡብ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ አመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ውሎ እየተካሄደ ይገኛል።
በዛሬው ውሎው የተወያየበትን…