Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሐይማኖት ተቋማት በሰላም ግንባታ ላይ ሚናቸውን እንዲወጡ እየተሰራ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐይማኖት ተቋማት በሰላም ግንባታ ላይ ሚናቸውን እንዲወጡ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ሚኒስቴሩ ከኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ እና ከጅስራ ኮንሶርቲዬም ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ''የሐይማኖት አስተምህሮ…
የአዲስ አበባ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ከመሬት ይዞታ 5 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመሬት ዝግጅትና ማስተላለፍ ውጤታማ ሥራዎች ማከናወኑን የአዲስ አበባ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ሃላፊ ቀነዓ ያደታ (ዶ/ር) ÷ቢሮው በበጀት ዓመቱ ከመሬት ይዞታ 5 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን…
አቶ አህመድ ሺዴ ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ከሚገኙት የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ÷ በኢትዮጵያና በተቋሙ መካከል ባሉ የጋራ ጉዳዮች ና መልካም ግንኙነታቸው ይበልጥ መጠናከር…
በእነ ወንድወሰን አሰፋ (ዶ/ር) የክስ መዝገብ ያልቀረቡ ተከሳሾችን ፖሊስ አፈላልጎ እንዲያቀርብ ታዘዘ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ወንጀል በተከሰሱት በእነ ወንድወሰን አሰፋ (ዶ/ር) የክስ መዝገብ ተካትተው ያልቀረቡ ተከሳሾችን ፖሊስ አፈላልጎ እንዲያቀርብ ታዘዘ፡፡
ትዕዛዙን የሰጠው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የጸረሽብር ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው።…
የመከላከያ ሠራዊት ላይ የሚሰነዘረው ስም ማጠልሸት እንዲቆም ማስጠንቀቂያ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ጠባቂ በሆነው መከላከያ ሠራዊት ላይ የሚሰነዘረው ስም የማጠልሸት ተግባር እንዲቆም ሲል የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት አስጠነቀቀ።
አሁናዊ የሰራዊቱ ተግባር ላይ መግለጫ በዛሬው ዕለት ተሰጥቷል፡፡
የኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሰራዊት የህዝብ…
በደብረ ብርሃን ለሚገኙ ተፈናቃዮች 20 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው የዓይነት ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች 20 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው ምግብ ነክ እና ሌሎች ቁሶች ድጋፍ ተደረገ፡፡
በከተማዋ በተለያዩ የመጠለያ ጣቢያዎች ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ ያደረገው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ የልማት ክርስቲያናዊ ተራድዖ…
በደቡብ ክልል ለሕዝቡ የሚገባውን ልማት ለማቅረብ እየተሰራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሕዝቡ የሚገባውን ልማት ለማቅረብ እየተሰራ እንደሚገኝ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የከተማ እና መሰረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ ተስፋዬ ይገዙ ተናገሩ፡፡
አቶ ተስፋዬ ትምህርት ለትውልድ በሚል መሪ ሐሳብ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት…
በሸገር ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር ገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ገፈርሳ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
በተጨማሪም በዘጠኝ ሰዎች ላይ ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን የክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ…
ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና ሒደትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ የፈተና አሠጣጥ ሒደትን ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ በሲቪል ሠርቪስ ዩኒቨርሲቲ እና በፌዴራል…
ኢትዮጵያ በተለያዩ ኢንዱስትሪዎች መዋእለ ነዋይ ለማፍሰስ ለሚሹ ሁሉ ምቹ ሁኔታን እየፈጠረች ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተለያዩ ኢንዱስትሪዎች መዋእለ ነዋይ ለማፍሰስ ለሚሹ ሁሉ ምቹ ሁኔታን እየፈጠረች ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ።
ዛሬ ጠዋት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ ጋር በመሆን በአንደኛው…