Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከ9 ሚሊየን በላይ ብር ታክስ መንግስትን አሳጥተዋል የተባሉ ግለሰቦች በሙስና ወንጀል ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ9 ሚሊየን በላይ ብር ዓመታዊ የገቢ ግብር ታክስ መንግስትን አሳጥተዋል የተባሉ ሦስት ግለሰቦች በሙስና ወንጀል ተከሰሱ። ተከሳሾቹ 1ኛ በንግድ ስራ ላይ ተሰማርታለች የተባለችው ተቋራጭ አብዬ አማረ፣ 2ኛ የኦሮሚያ ገቢዎች ቢሮ የሒሳብ ባለሙያ ተረፈ…

ኢትዮጵያና የአለም ባንክ የ400 ሚሊየን ዶላር የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የአለም ባንክ የ400 ሚሊየን ዶላር የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የአለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለሰው ሀብት ልማት አገልግሎት የሚውል የ400 ሚሊየን ዶላር (የ21 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር) የፋይናንስ ድጋፍ ለማድረግ የተስማማ…

ኢትዮ ቴሌኮም በ2016 በጀት አመት የደንበኞቹን ቁጥር 78 ሚሊየን ለማድረስ አቅዷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በ2016 በጀት አመት የደንበኞቹን ቁጥር 78 ሚሊየን ለማድረስ ማቀዱን አስታውቋል። የቴሌብር ደንበኞች ቁጥሩንም ወደ 41 ነጥብ 1 ሚሊየን እንደሚያሳድግ ነው ያስታወቀው። ኩባንያው የቀጣዩ አመት እቅዱን ይፋ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በ2015 በጀት ዓመት ከ5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2015 በጀት ዓመት ከ5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ። ቢሮው ከመደበኛና ከማዘጋጃ ቤት ገቢ ከ 4ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ አቅዶ ከእቅዱ በላይ…

የሩሲያ የግብርና ግብዓት አምራቾች በአፍሪካ ምርታማነትን ለማሳደግ ድጋፍ እንደሚያደረጉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ የግብርና ግብዓት አምራቾች የአፍሪካ ሀገራት የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ እያደረጉት ያለውን ጥረት ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ። በሁለተኛው የሩሲያ- አፍሪካ የምጣኔ ሃብት እና ሰብዓዊ ጉዳዮች ጉባኤ ላይ "የሩሲያ አፍሪካ ትብብር…

በሎጂስቲክሱ ዘርፍ የሚስተዋሉ ማነቆዎችን ለመፍታት በጥናት የተደገፈ አሰራር እየተተገበረ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሎጂስቲክሱ ዘርፍ የሚስተዋሉ ማነቆዎችን ለመፍታት በጥናት የተደገፈ አሰራር እየተተገበረ መሆኑ ን የኢትዮ-ሎጂስቲክስ ዘርፍ ማህበራት ፕሬዚዳንት ኤልሳቤጥ ጌታሁን ገለጹ፡፡ "የተሳለጠ የኢትዮ-ጅቡቲ መስመር፣ ለቀልጣፋና አዋጪ ሎጂስቲክስ አገልግሎት"…

በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስተባባሪነት በአሶሳ የክረምት በጎ ፈቃድ ስራዎች እየተከናወኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስተባባሪነት የፌዴራል እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ቡድን የክረምት በጎ ፈቃድ ስራዎችን በአሶሳ እያካሄዱ ነው። ዓላማው ሃገራዊ አንድነትን ማጠናከር መሆኑን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት…

የሐረሪ ብሔራዊ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ብሔራዊ ጉባዔ 6ተኛ ዙር 2ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው ላይ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፣ የሐረሪ ብሔራዊ ጉባዔ አፈ-ጉባዔ ሙህየዲን አሕመድ፣ ምክትል አፈ -ጉባዔ ዚነት ዩሱፍን ጨምሮ…

በአማራ ክልል 4 ሺህ 648 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ4 ሺህ 648 ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር መያዙን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ አጀበ ስንሻው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷በአማራ ክልል የተፈጠረው የአፈር…

የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በግብጽ አዲስ እየተገነባ ያለውን የካይሮ ከተማ ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ ከተሞች እና ተቋማት የተውጣጣ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በግብጽ አዲስ እየተገነባ ያለውን የካይሮ ከተማ ጎብኝቷል፡፡ ልዑኩ በጉብኝቱ ጥንታዊነትን ከዘመናዊነት፤ ገጠርን ከከተማ አስማምቶ ለማደግ የተከናወኑ ተግባራትን መመልከቱ…