Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአፋር ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡
ለሶስት ቀናት በሚካሄደው ጉባዔ የ2016 በጀት ላይ ተወያይቶ ያጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡
በተጨማሪም የተለያዩ ተቋማትን አፈፃፀም ሪፖርት…
የሐዋሳ የቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ስምሪት ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታ ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ሥራ መገባቱን የክልሉ የፀጥታ ግብረ- ኃይል አስታወቀ፡፡
ግብረ- ኃይሉ ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል እና ወቅታዊ ክልላዊ የፀጥታ ሁኔታን አስመልክቶ…
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ም/ቤት 16ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሔድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዓመት 9ኛ የስራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል፡፡
ምክር ቤቱ ለ3 ቀናት በሚካሄደው ጉባዔ የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ እንደሚጠበቅ የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ…
ደቡብ ኮሪያ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ በኢትዮጵያ ለተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ የሚውል ተጨማሪ የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች፡፡
ድጋፉ በዓለም የምግብ ፕሮግራም፣ በዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማህበር፣ በተመድ የህጻናት መርጃ ድርጅት እና በተመድ…
በ12ኛ ክፍል ፈተና የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ የሚያስችል ዝግጅት መደረጉን የሀረሪ ክልል ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ የሚያስችል ዝግጅት መደረጉን የሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ኃላፊ አቶ ሙክታር ሳሊህ እንደገለፁት÷ ባለፈው አመት እንደሀገርም እንደ ክልልም የተመዘገበው የ12ኛ…
ኃይለማርያምና ሮማን ፋውንዴሽን በደቡብ ኦሞ ዞን ለሁለት ወረዳዎች የአምቡላንስና የሕክምና መሳሪያዎች ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ"ኃይለማርያምና ሮማን ፋውንዴሽን" በደቡብ ኦሞ ሐመር እና በና-ፀማይ ወረዳዎች የጤና ልማት ሥራዎችን ለማገዝ ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ሁለት አምቡላንስና አራት የአልትራሳውንድ ማሽኖችን ድጋፍ አደረገ።
የፋውንዴሽኑ…
ሻምበል አበበ ቢቂላ የሀገር ኩራት ምንጭ እና ፈርጥ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሻምበል አበበ ቢቂላ የሀገር ኩራት ምንጭ እና ፈርጥ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጣሊያን መዲና ሮም ጎዳና ለአትሌት አበበ ቢቂላ ማስታወሻ አኑረዋል።
ይህን…
ሻምበል አበበ ቢቂላ የሀገር ኩራት ምንጭ እና ፈርጥ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሻምበል አበበ ቢቂላ የሀገር ኩራት ምንጭ እና ፈርጥ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጣሊያን መዲና ሮም ጎዳና ለአትሌት አበበ ቢቂላ ማስታወሻ አኑረዋል።
ይህን ተከትሎ ጠቅላይ…
ሕገ ወጥ ስደትንና ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት ድህነትን ለመቅረፍ የሚያስችሉ ግልጽ ተግባራት ያስፈልጋሉ-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሕገ ወጥ ስደትንና ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት እንዲሁም ድህነትን ለመቅረፍ የሚያስችሉ ግልጽ ተግባራት ያስፈልጋሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በጣልያን ሮም እየተካሄደ በሚገኘው…
በመዲናዋ በሕብረተሰቡ ተሳትፎ ከ1 ሺህ በላይ ፕሮጀክቶች መሠራታቸው ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሕብረተሰቡ ተሳትፎ ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ከ1 ሺህ በላይ ፕሮጀክቶች መሠራታቸውን የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ የሕብረተሰብ ተሳትፎ ካውንስል የ2015 ዓ.ም…