Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የኩላሊት ዕጥበት ህክምና በመቋረጡ ታካሚዎች ለችግር መጋለጣቸው ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የኩላሊት ዕጥበት ህክምና በመቋረጡ ታካሚዎች ለተለያዩ ችግሮች መጋለጣቸው ተገለፀ፡፡
ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሃሳባቸውን የሰጡ ታካሚዎች እንደሚሉት ÷ “ህይወታችን በህክምናው ላይ የተመሰረተ በመሆኑ የአገልግሎቱ…
አቶ ደመቀ መኮንን ለተመራቂ ተማሪዎች የአንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በዛሬው እለት በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ለተመረቁ ተማሪዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈዋል፡፡
አቶ ደመቀ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባተላለፉት መልዕክት÷ በመላው…
በቦሌ ክ/ከተማ ተገንብተው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ክፍለ ከተማ በ2015 በጀት ዓመት የተገነቡ ልዩ ልዩ 65 ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል፡፡
ዛሬ የተመረቁት 41 ፕሮጀክቶች በመደበኛ የመንግስት የካፒታል በጀት የተገነቡ ሲሆኑ ፥ 24 ደግሞ በኅብረተሰብ ተሳትፎ የተገነቡ…
ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ተሰጣት
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ሰጥቷል፡፡
ዩኒቨርሲቲው በዛሬው እለት በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ባስመረቀበት ወቅት ነው ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት የሰጠው፡፡…
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለቢኒያም በለጠ እና ለአርቲስት ደበበ እሸቱ የክብር ዶክትሬት ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለቢኒያም በለጠ እና ለአርቲስት ደበበ እሸቱ የክብር ዶክትሬት ሰጥቷል።
ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ፣ በማታና በርቀት ትምህርት መርሐ ግብር ያሰለጠናቸውን 8 ሺህ 642 የቅድመ ምረቃና ድሕረ ምረቃ ተማሪዎችን በሚሊኒየም አዳራሽ…
የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የ2015 እቅድ አፈፃፀምን መገምገም ጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የ2015 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀምን መገምገም ጀምሯል፡፡
በመድረኩ በአመቱ በክልሉ የተከናወኑ አበይት ተግባራት በሚመለከት ሪፖርት ቀርቦ በካቢኔ አባላቱ እንደሚገመግም ተመላክቷል፡፡
ከዚህ በተጨማሪም…
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በ4ኛ ዙር በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው፡፡
ዩኒቨርሲቲው በዛሬው እለት በመደበኛ ትምህርት መርሐ ግብር በስድስት ኮሌጆች በምህንድስና እና ቴክኖሎጂ፣ ተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ፣…
ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠኗቸውን በርካታ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመረቁ፡፡
በዚህም ጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 124 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡
ከዚህ ውስጥ 1ሺህ…
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ገቢዎች ቢሮ 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ዋና ዳይሬክተር አቶ መለሰ ኪዊ በ2015 በጀት ዓመት ከ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ ወደ ስራ…
የ65 አመት እድሜ ባለፀጋዋ ተመራቂ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መምህርት የማርያምወርቅ ፀጋዬ ይባላሉ፤ ለረጅም አመታት በመምህርነት ሲያገለግሉ መቆየታቸውንም ይናገራሉ።
መምህርት የማርያምወርቅ ዛሬ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ ከተመረቁት መካከል አንደኛዋ ናቸው።
እኒህ እናት ለረጅም አመት…