Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ዶክተር ፍፁም አሰፋ ከግሎባል ግሪን ግሮውዝ ተወካይ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ከግሎባል ግሪን ግሮውዝ የኢትዮጵያ ተወካይ ሚስተር ዳንኤል ኦግቦንያ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸው ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖን ለመቋቋም የወሰደቻቸውን የፖለቲካ ቁርጠኝነት እና…
የሽግግር ፍትሕን አስመልክቶ ለአውሮፓ ህብረት ተወካዮች ገለጻ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽግግር ፍትሕን አስመልክቶ ለአውሮፓ ህብረትና አባል ሀገራት ተወካዮች በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማብራሪያ ተደርጓል፡፡
ማብራሪያውን የሰጡት የፍትህ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) እና የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የፖለቲካ…
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽንና የእስያ አፍሪካ የንግድ ምክር ቤት ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽንና የእስያ አፍሪካ የንግድ ምክር ቤት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ስምምነቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አክሊሉ ታደሰ እና የእስያ አፍሪካ…
ፍርድ ቤቱ ዶላር አሽሽተዋል ተብለው በሙስና ወንጀል በተከሰሱ ተከሳሾች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ዶላር አሽሽተዋል ተብለው በሙስና ወንጀል በተከሰሱ ተከሳሾች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ሰጠ፡፡
ፍርድ ቤቱ በተከሳሾቹ ላይ የቀረበ የዓቃቤ ህግ የሰው ምስክርና የሰነድ ማስረጃን…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡
ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በመንግስት ሚስጥራዊ…
አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ ከእስራኤል ፓርላማ አባል ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ ከእስራኤል ፓርላማ አባል (ክኔሴት) ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡
ኢትዮጵያ እና እስራኤል ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ ታሪካዊ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት እንዳላቸው በውይይቱ ላይ የጠቀሱት አምባሳደር…
በሽብር ወንጀል የተከሰሱ 24 ተከሳሾች የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደርጎ ወደ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ትዕዛዝ ተሰጠ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀል የተከሰሱትን እነ ዶ/ር ወንደወሰን አሰፋ እና መስከረም አበራን ጨምሮ 24 ተከሳሾች የዋስትና ጥያቄ ውድቅ በማድረግ ወደ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ትዕዛዝ ሰጠ።
ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ…
የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዲፕሎማሲ ስራ ዓለም አቀፍ ተቀባይነትን እያገኘ መጥቷል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዲፕሎማሲ ስራ ዓለም አቀፍ ተቀባይነትን እያገኘ መጥቷል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዲፕሎማሲ ስራ ዓለም አቀፍ ተቀባይነትን እያገኘ መምጣቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ…
በአፋር ክልል ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ የሆኑ 21 ወረዳዎች ተለይተዋል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ የሆኑ 21 ወረዳዎች ተለይተው በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ከ21 ወረዳዎች መካከል በአዋሽ ወንዝ አቅራቢያ የሚገኙ 13 ወረዳዎች ከፍተኛ ተጋላጭ መሆናቸውን…
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለአምባሳደር ሙሀሙድ ድሪር የክብር ዶክትሬት ሰጠ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ዩኒቨርሰቲ 1 ሺ 211 ተማሪዎችን አስመርቋል።
ከተመረቁት ተማሪዎች መካከል 382ቱ ሴቶች መሆናቸው ተገልጿል።
ተመራቂዎቹ 248 በድህረ ምረቃ እንዲሁም 963ቱ በቅድመ ምረቃ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ናቸው ተብሏል።…