Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአቅመ ደካሞች 133 የመኖሪያ ቤቶች ቁልፍ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉለሌ ክፍለ ከተማ በአስከፊ ችግር ውስጥ ለሚገኙ የሃገር ባለውለታዎች፣ አቅመ ደካሞች እንዲሁም ለአካል ጉዳተኛ ነዋሪዎች 133 የመኖሪያ ቤቶች ቁልፍ አስረከቡ። በርክክብ መርሃ ግብሩ ላይ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የባህል ሙዚየም ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚገነባው የባህል ሙዚየም የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ አቶ አሻድሊ ሀሰን በዚሁ ወቅት÷የባህል ሙዚየሙ ዲዛይን የክልሉን አጠቃላይ ገጽታ በሚያሣይ መልኩ መዘጋጀቱን ተናግረዋል።…

በአማራ ክልል 1 ሺህ 34 ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2015 በጀት አመት 4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ የደረገባቸው 1 ሺህ 34 አዳዲስና ነባር ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት መደረጋቸውን የክልሉ ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ገለፀ። በክልሉ ከተማና መሠረተ…

በሁሉም መስክ የተጀመሩ የልማት ስራዎችን ከዳር ለማድረስ እንደሚሰራ ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በሁሉም መስክ የተጀመሩ የልማት ስራዎችን ከዳር ለማድረስ በትኩረት እንደሚሰራ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳው ተናገሩ፡፡ በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትርር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) የተመራው ቡድን በደቡብ ክልል ባደረገው የልማት…

ኢትዮጵያ የምታከናውነው የአረንጓዴ አሻራ ዘላቂ ልማትን እውን ለማድረግ ያስችላል – ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) የብሪታኒያ - አፍሪካ የሚኒስትሮች ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ በፎረሙ የኢትዮጵያ የማዕድን ሃብትና የኢንቨስትመንት አማራጮች መቅረባቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡ በዚህም ሚኒስትሩ ፥ መንግስት…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የትምህርት መሰረተ ልማት ማሻሻያ ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል "ትምህርት ለትውልድ" በሚል መሪ ሀሳብ የትምህርት መሰረተ ልማት ማሻሻያ ንቅናቄ ዛሬ ተጀምሯል። በንቅናቄው ማስጀመሪያ ላይ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን፣ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና ሌሎች…

የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ የሥራ ድርጅት ጋር በጋራ ለመስራት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ የሥራ ድርጅት ጋር በክህሎት መር ምቹ ሥራ ዕድል ፈጠራና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በማህበራዊ ትስስር…

የሶማሌ ክልል የ2015 የስራ አፈፃፀም ግምገማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልላዊ መንግሥት የ2015 ዓ.ም የመንግሥት የስራ አፈፃፀም ግምገማ ተጀምሯል፡፡ በግምገማው ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድን ጨምሮ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኢብራሂም ኡስማን እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ…

በጋምቤላ ክልል የተፈጥሮ ሀብትን በማልማት የህዝብን ህይወት ለመለወጥ መስራት ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ያለውን ሰላም በማስጠበቅና የተፈጥሮ ሀብቱን በማልማት የህዝብን ህይወት ለመለወጥ አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሰራ እንደሚገባ የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተናገሩ። ባለፉት 11 ተከታታይ ቀናት በ11 ዘርፎች ሲካሄድ የነበረው…

75 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት አመቱ 203 አገልግሎቶችን በማቅረብ 75 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ኢትዮ ቴሌኮም አስታውቋል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ የኢትዮ ቴሌኮም የ2015 በጀት አመት የስራ አፈፃፀምን በሚመለከት ማብራሪያ እየሰጡ…