Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በሶማሌ ክልል በአንድ ጀንበር 5 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በአንድ ጀንበር 5 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አብዱልቃድር ረሺድ እንደገለጹት÷ 1 ሚሊየኑ በጅግጅጋ ከተማ ይተከላል፡፡ ቀሪው 4 ሚሊየን በክልሉ በተለያዩ ዞኖች…

አቶ ደመቀ የኢትዮ-ኬንያ ግንኙነት የበለጠ እንዲጠናከር እየተሰራ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የኢትዮ-ኬንያ ሁለንተናዊ ግንኙነት የበለጠ እንዲጠናከር እየተሠራ መሆኑን ገለጹ። አቶ ደመቀ ነገ እና ከነገ በስቲያ በሚካሄደው 43ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አሥፈጻሚ ምክር…

በሐረሪ ክልል ሕዝቡ በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ሕዝቡ በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በንቃት እንዲሳተፍ የክልሉ ግብርና ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ ሻሚ አብዲ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በክልል ደረጃ 2 ነጥብ…

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ  አመራሮች በሰላምና ደኅንነት ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች በሰላምና ደኅንነት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያዩ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ ÷ አዲስ አበባ…

አቶ ደመቀ መኮንን ኬንያ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ኬንያ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ፡፡ አቶ ደመቀ ነገ እና ከነገ በስቲያ በሚካሄደው 43ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አሥፈጻሚ ምክር ቤት ስብስባ…

የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር አስደናቂ እና ለበለጠ ሥራ የሚያነሳሳ ነው – የጀርመን ልዩ መልዕክተኛ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር አስደናቂ እና ለበለጠ ሥራ የሚያነሳሳ ፕሮጀክት መሆኑን በጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የዓለም አቀፉ የአየር ንብረት ለውጥ የማሻሻያ ትግበራ ልዩ መልዕክተኛ ጄኒፈር ሊ ሞርጋን ገለጹ፡፡ ልዩ…

ለቀጣዮች 6 ወራት የቤት ኪራይ መጨመርም ሆነ ተከራይ ማስወጣት አይቻልም – የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከሐምሌ 2 ቀን 2015 እስከ ታኅሣሥ 2 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የቤት ኪራይ ዋጋ መጨመር እና ተከራይን ማስወጣት እንደማይቻል አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ ቀደም ሲል ከሰኔ 2 ቀን 2015 እስከ ሕዳር 2015፣ ከሕዳር 2 ቀን…

ኢትዮጵያ እና ካሜሩን ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከካሜሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሌጄዩን ምቤላ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ ነገ መካሄድ ከሚጀመረው 43ኛው የአፍሪካ ኀብረት የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ በፊት የተደረገ መሆኑ…

የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ሁኔታን አስመልክቶ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ የተመራ የፌዴራል መንግስት ልዑክ በአማራ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ዙሪያ ከክልሉ መንግስት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይት መድረኩ  የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ…

ኢትዮጵያ በሩሲያው ዓለም አቀፍ የኢንዱስትሪ ንግድ ትርኢት ላይ ተሳተፈች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ2023 የሩሲያው ዓለም አቀፍ የኢንዱስትሪ ንግድ ትርኢት ላይ መሳተፏን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የንግድ ትርዒቱ ዘላቂ ምርትና ምርታማነትን እንዲሁም የማሻሻያ ስትራቴጂዎች ላይ ያተኮረ ነው ተብሏል፡፡ በተለይም ለከተሞች እና…