Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በተፈጥሮ አደጋ የሚጎዱ ወገኖችን ለማገዝ የ5 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ሥምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች ለተፈጥሮ አደጋ ተጋላጭ በሆኑ በተመረጡ ወረዳዎች በተፈጥሮ አደጋ የሚጎዱ ወገኖችን ለማገዝ የ5 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ሥምምነት ተፈረመ።
ሥምምነቱ ኅብረተሰቡ የተፈጥሮ አደጋዎችን በመቋቋም ወደ ቀድሞ ሕይወቱ…
የፌዴሬሽን ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጀምሯል፡፡
ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ይኖሩ የነበሩ የስድስት ዞኖችና የአምስት ልዩ ወረዳዎች…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኮንሶ ምዕራፍ ሁለት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብርን አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ ክልል ኮንሶ ሁለተኛውን ምዕራፍ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዛሬ አስጀምረዋል፡፡
“በእርከን ሥራ፣ በአካባቢ ጥበቃ፣ በውኃ ማቆር እና በጥንታዊ የእጅ መሣሪያዎች በታወቀው የኮንሶ ሕዝብ መካከል…
ተቋማቱ ሙሥናን ለመዋጋት በጥምረት ሊሠሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት እና የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ሙሥናን ለመዋጋት በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን ሥምምነት ተፈራረሙ።
ስምምነቱን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ዋና ኦዲተር መሰረት ዳምጤ እና የፌዴራል የሥነ-ምግባርና…
ከ153 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የፌዴራል ፖሊስ የምዕራብ ፈጥኖ ደራሽ ካምፕ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሶሳ ከተማ ከ153 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባውን የፌዴራል ፖሊስ የምዕራብ ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ ካምፕ ተመረቀ፡፡
በ2007 ዓ.ም ግንባታው የተጀመረው ካምፑ÷ የመኝታ፣ የእንግዳ ማረፊያ፣ ክሊኒክ እና የተለያዩ የስፖርት…
ትናንት የተሰጡት የሬሜዲያል ፕሮግራም ፈተናዎች ተሰረዙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት የተሰጡት የሬሜዲያል ፕሮግራም ፈተናዎች መሰረዛቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የ2014 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ሬሜዲያል ተጠቃሚ ተማሪዎች ፈተና ትናንት ሰኔ 26 ቀን 2015 ዓ.ም በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መሰጠት…
የግሉን ዘርፍ የኢኮኖሚ ተሳትፎ የማሳደግ ሥራ ይሰራል – አቶ አሕመድ ሺዴ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ እድል ፈጠራን እና የግሉን ዘርፍ የኢኮኖሚ ተሳትፎ የማሳደግ ሥራ እንደሚሰራ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሺዴ ገለጹ፡፡
አቶ አሕመድ ሺዴ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2016 ረቂቅ በጀት ምክክር ላይ ተገኝተው ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ…
በካናዳ ቶሮንቶ የሐረሪ የባሕል እና ስፖርት ፌስቲቫል እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ የባሕል እና ስፖርት ፌስቲቫል በካናዳ ቶሮንቶ እየተካሄደ ነው፡፡
በመርሐ-ግብሩ ላይ የሐረሪ ክልል ርዕሠ-መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተገኝተዋል፡፡
አቶ ኦርዲን በድሪ ባስተላለፉት መልዕክት ÷ ፌስቲቫሉ ዳያስፖራው ከሀገሩ እና ከሕዝቡ…
የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር እያንዳንዱን የሀገሪቱን ጥግ ለመሸፈን ያለመ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር እያንዳንዱን የሀገሪቱን ጥግ ለመሸፈን ያለመ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ በደቡብ ኦሞ ዞን ኛንጋቶም ወረዳ ዐሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ…
ኢትዮጵያ የአፍሪካ የሥራ ጉባዔን ልታስተናግድ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የአፍሪካ የሥራ ጉባዔ ሊካሄድ መሆኑን የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር አስታወቀ።
በአኅጉር አቀፍ ደረጃ ለሦስተኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው ጉባዔ በሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር ፣ በአፍሪካ ኅብረትና በአፍሪካ…