Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የቀዳማይ ልጅነት ልማት የንቅናቄ ሳምንትን አስጀምሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ "ሕጻናት የነገ ተስፋ ለአዲስ አበባ" በሚል መሪ ሃሳብ የቀዳማይ ልጅነት ልማት የንቅናቄ ሳምንትን አስጀምረዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ለውጥ በዘላቂነት ለማረጋገጥ ጉልህ ሚና…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 26 እስከ 27 ቀን ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከሰኔ 26 እስከ 27 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ኃላፊ አቶ ቢኒያም መንገሻ÷ በክልሉ ፈተናው በሚሰጥባቸው 270 የመፈተኛ ጣቢያዎች የሚገኙ 18 ሺህ…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከ ዩኒዶ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በዛሬው ዕለት ከተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት(ዩኒዶ) ተወካይ ኦሬሊያ ካላብሮን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ምክር ያደረጉት ፥ በኢትዮጵያ እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት…

ኢጋድ የምግብ ደህንነት ስትራቴጂ ወደ ስራ እንዲገባ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን(ኢጋድ) የምግብ ደህንነት ስትራቴጂ ወደ ስራ እንዲገባ ውሳኔ አሳልፏል። ለሁለት ቀናት የሚቆየው የኢጋድ የምግብ ደህንነት እና የድህረ ምርት ብክነት አስተዳደር ስትራቴጂዎች ላይ ያተኮረ የሚኒስትሮች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ  “ሀገር አቀፍ የጤና ዐውደ ርዕይ”ን  አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ሀገር አቀፍ የጤና ዐውደ ርዕይ"ን  ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም አስጀምረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷"ሀገር አቀፍ የጤና ዐውደ ርእይ" ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም አስጀምረናል ብለዋል።…

አቶ ደመቀ መኮንን ከኩዌት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ባድር ሳሌህ አል ቱናይብ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኩዌት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ባድር ሳሌህ አል ቱናይብ ጋር መክረዋል፡፡ የሥራ ኃላፊዎቹ በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ የጋራ ጉዳዮች ላይ መክረዋል። አቶ ደመቀ…

ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ሕብረት ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)በኢትዮጵያ ከአውሮፓ ሕብረት ተወካይ ስቴፈን ሎክ (ዶ/ር) እና በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ረሚ ማርሸዋ እና ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷ በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው የአማራ ክልል…

ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የንግድ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የንግድ ሚኒስትር ኒገል ሃድልስተን ጋር ተወያይተዋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታው ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ÷በሁለቱ ሀገራት ያለውን የቆየ ወዳጅነት አንስተው÷ ስለተዘጋጀው ሀገር…

በ“መደመር ትውልድ” የመጽሐፍ ሽያጭ በሚገነባው ሙዚየም ዲዛይን ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ“መደመር ትውልድ” የመጽሐፍ ሽያጭ ገቢ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሚገነባው የሙዚየም ግንባታ ዲዛይን ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ ተዘጋጅቶ ለውይይት በቀረበው ዲዛይን ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፣ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን…

ኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ የንግድ ግንኙነታቸውን ለማሳደግ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ብሪታኒያ የሁለትዮሽ የንግድ ግንኙነታቸውን ማሳደግ በሚችሉበት አግባብ ላይ ተወያዩ፡፡ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ ከብሪታኒያ ዓለም አቀፍ ንግድ ሚኒስትር ኒገል ሃድልስተን ጋር ተወያይተዋል።…