Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አምባሳደር ፍጹም አረጋ ከካናዳ የትራንስፖርት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ ከካናዳ የትራንስፖርት ሚኒስትር እና የፓርላማ አባል ዑመር አልጀብራ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም የበረራ ግንኙነቶችን ማሻሻል በሀገራቱ ብሎም በሁለቱ በአህጉራት መካከል የንግድ፣…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለአረንጓዴ አሻራ ልማት 55 ሚሊየን ችግኝ ተዘጋጀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለዘንድሮው አረንጓዴ አሻራ ልማት የሚውል 55 ሚሊየን ችግኝ መዘጋጀቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ኃላፊ አቶ ባበክር ከሊፋ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ÷ የተዘጋጀው ችግኝ ባለፈው የበጋ ወቅት የአፈርና ውሃ…
የዓለም ገንዘብ ድርጅት ከገቢዎች ሚኒስቴር ጋር ቅድሚያ ሰጥቶ ድጋፍ በሚያደርግባቸው ጉዳዮች ላይ ስምምነት ላይ ተደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ገንዘብ ድርጅት ከገቢዎች ሚኒስቴር ጋር ቅድሚያ ሰጥቶ የቴክኒክና የአቅም ግንባታ ድጋፍ በሚያደርግባቸው ጉዳዮች ላይ ስምምነት ላይ መደረሱን ሚኒስቴሩ አስታወቀ።
የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ በተገኙበት የዓለም ገንዘብ ድርጅት ለሚኒስቴሩ…
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአውሮፓ ህብረት ፕሮጀክቶችን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ከሚደግፋቸው 17 የምርምር እና የትምህርት ልህቀት ማዕከላት ፕሮጀክቶች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዘጠኙ አሸናፊ መሆኑ ተገለፀ።
በተጨማሪም ሁለት የፕሮጀክት ፕሮፖዛሎች ውጤት በመዎቹው ጥቂት ወራት ይታወቃሉ ተብሏል።…
የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አምንቴ(ዶ/ር) በአፋር ክልል የእንስሳት መኖ ልማት ስራን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አምንቴ(ዶ/ር) በአፋር ክልል የእንስሳት መኖ ልማት ስራን በክልሉ ገቢ ረሱ ዞን ተገኝተው ጎብኝተዋል፡፡
ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ በክልሉ እየተከናወነ የሚገኘው እንስሳት መኖ ልማት በሀገር ደረጃ እየተከሰተ ያለውን…
የኢትዮጵያና ፖርቹጋልን የኢንቨስትመንት ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ የፖርቹጋል አምባሳደር ሉሲያ ፍራጎሶ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም የኢትዮጵያ እና የፖርቹጋልን የኢንቨስትመንት ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡
ኮሚሽነር…
የኢትዮጵያ እና ቻይና የሁለትዮሽ ትብብር ተጠናክሮ ይቀጥላል – የቻይና ኤምባሲ አማካሪ ሚኒስትር
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አስር ዓመታት የኢትዮጵያ እና ቻይና የሁለትዮሽ ግንኙነት በበርካታ የትብብር ዘርፎች ላይ በፍጥነት እያደገ መሆኑን በኢትዮጰያ የቻይና ኤምባሲ አማካሪ ሚኒስትር ሼን ቺንሚን ገለጹ፡፡
ሚኒስትር አማካሪው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት…
ለጎረቤት ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ83 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት 10 ወራት ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት ካቀረበችው የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ83 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቷን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ።
የተቋሙ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን እንደገለጹት÷ በበጀት…
በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ምርመራ ሲደረግባቸው ለቆዩ 4 ግለሰቦች የዋስትና መብት ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ምርመራ ሲደረግባቸው የቆዩ አራት ግለሰቦች የዋስትና መብት ተፈቀደላቸው።
የዋስትና መብት የተፈቀደላቸው ግለሰቦችም ÷ ቴድሮስ አስፋው ፣ ሳሮን ቀባው ፣ ጌታቸው ወርቄ እና ጌታዎይ አለሙ ናቸው።
የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ…
“ሣፋሪኮም ኢትዮጵያ” ዓለም አቀፍ ብድር እና ዋስትና ተፈቀደለት
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሣፋሪኮም በኢትዮጵያ እያከናወነ ያለውን የቴሌኮሙኒኬሽን መስመር ዝርጋታ እና ሥራ ለመደገፍ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ኮርፖሬሽን እና ሁለገብ የኢንቨስትመንት አማራጮች ዋስትና ኤጀንሲ ብድር እና ዋስትና መፍቀዳቸውን አስታወቁ፡፡
በዚህም ዓለም አቀፉ የገንዘብ…