Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ሙስና በመቀበል በተጠረጠሩ የከተማ አስተዳደሩ ሰራተኞች ላይ ክስ ተመሰረተ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባዶ መሬት እናሰጣለን በሚል ሀሰተኛ ሰነድ አዘጋጅተው ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ሙስና ተቀብለዋል የተባሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ሶስት ሰራተኞች ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡
የፍትሕ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዐቃቤ ሕግ በተከሳሾቹ ላይ አምስት…
801 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ የተዘጋጀው የ2016 ረቂቅ በጀት ለምክር ቤቱ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 01፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 801 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ የተዘጋጀው የ2016 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል፡፡
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 24ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ…
ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በአማካይ 6 ነጥብ 1 በመቶ አድጓል – አቶ አህመድ ሽዴ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ 6 ነጥብ 1 በመቶ አማካይ እድገት ማስመዝገቡን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ተናገሩ፡፡
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 24ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡
በመደበኛ ስብሰባው…
አቶ ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የአሸባሪ ቡድኖችን እንቅስቃሴ ሊዋጋው እንደሚገባ አስገነዘቡ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አይ ኤስ አይ ኤስ፣ አልሸባብ እና ሌሎች አሸባሪ ቡድኖች፥ ተዋጊዎችን ለመቅጠር እና ገንዘብ ለማግኘት የሚጠቀሙበትን መንገድ መዝጋትና ይህን አካሄድ መዋጋት…
መንግስት ለተለያዩ የሀይማኖት ተከታዮች የእምነት ቦታን የማመቻቸት ግዴታ አለበት – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለተለያዩ የሀይማኖት ተከታዮች የእምነት እና የመቃብር ቦታን የማመቻቸት ግዴታ አለበት ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡
ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ…
ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሐዋሳ ከተማ ከተለያዩ የሕብረተሰብ ተወካዮች ጋር እየተወያየ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሐዋሳ ከተማ ከተለያዩ የሕብረተሰብ ተወካዮች ጋር እየተወያየ ነው፡፡
ምክክሩ በሀገር ደረጃ ውክልና ወስደው በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ውስጥ ሊሳተፉ የሚችሉ ሶስት ሠዎችን ለመምረጥ ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በመድረኩ የተገኙት…
የአንድ ቢሊዮን ዓመት እድሜ ያለው ፍጥረት ቅሪተ አካል መገኘቱን ሳይንቲስቶች ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንድ ቢሊዮን ዓመት እድሜ ያለው ፍጥረት ቅሪተ አካል በሰሜን አውስትራሊያ አለቶች ላይ መገኘቱን ሳይንቲስቶች ገለፁ፡፡
የቅሪተ አካሉ ግኝት ዓለም ስለ ሰው ልጅ አመጣጥ ያለውን ግንዛቤ ሊቀይር ይችላል ነው የተባለው፡፡
ፕሮቶስትሮል ባዮታ የተባለው…
የተከሰቱ ግጭቶች ዜጎች በህይወት እና ንብረታቸው ላይ መተማመን እንዲያጡ አድርጓል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተከሰቱ ግጭቶች እና አለመረጋጋት ዜጎች በህይወት እና ንብረታቸው ላይ መተማመን እንዲያጡ ማድረጉን የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
የተከሰተው አለመረጋጋት በሰው ህይወት፣ በአምራች ተቋማት፣ በግል እና መንግስት ሃብቶች ላይ…
በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ ሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ገባ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ ሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ገብቷል፡፡
ልዑካኑ ኪንግ ካሊድ አውሮፕላን ማረፊያ ሲድርስ የሳዑዲ ዓረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ በሳዑዲ ዓረቢያ የኢፌዴሪ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ እና…
በአዲስ አበባ በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር 17 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር 17 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት ማድረጉን የከተማዋ ውበት እና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ገለጸ።
የቢሮው ምክትል ኃላፊ ይመኙሻል ታደሰ እንዳሉት÷ በሁለተኛው ምዕራፍ 17 ሚሊየን…