Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሰኔ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁሉም ነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከግንቦት 29 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በግንቦት ወር ሲሸጥ በነበረው ዋጋ እንደሚቀጥል ተገለጸ። በዚሁ መሠረት :- 1. ቤንዚን …………………………………………

ለኢትዮጵያውያን የሥራ ዕድል በኦማን ለመፍጠር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያውያን የሥራ ዕድል መፍጠር የሚያስችል ውይይት ከኦማን የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ኃላፊዎች ጋር ተካሄደ፡፡ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ÷ የውይይቱ ዓላማ አዲስ ስምምነት በመፈፀም ለኦማን የሰለጠነና በከፊል የሰለጠነ…

በካራማራ ታንክ ማራኪው ጀግና ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የካራማራው ጀግና አሊ በርኬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ ባደረባቸው ሕመም ምክንያት በ72 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ጀግናው አሊ በርኬ የቀድሞው የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባል የነበሩ ሲሆን ፥ እናት…

ዜጎች ለሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ ይሆናሉ የሚሏቸውን ጉዳዮች እንዲጠቁሙ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዜጎች ለሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ ይሆናሉ የሚሏቸውን ጉዳዮች እንዲጠቁሙ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ኮሚሽን የተቋቋመበትን ዓላማ እና በሕዝብ የተጣለበትን ሃላፊነት ለመወጣት እና በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ለማድረግ…

ከ355 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከ355 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ 254 ሚሊየን የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና 101 ነጥብ 8 ብር የወጭ፤ በድምሩ 355 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ…

ኢትዮጵያ በተመድ የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነት መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነት የዓመቱ አጋማሽ የድርድር መድረክ ላይ እየተሳተፈች ትገኛለች፡፡ በተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ማዕቀፋዊ ስምምነት በየዓመቱ ሰኔ ወር ላይ የሚካሄድ ሲሆን÷ …

አየር መንገዱ ለሐጅ ተጓዦች ብቻ የሚውል ተርሚናል አዘጋጅቶ የመጀመረያውን በረራ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ1 ሺህ 444ኛው የሐጅ ተጓዦች ብቻ የሚውል መስገጃና ማረፍያ ያለው ተርሚናል አዘጋጅቶ የመጀመረያውን በረራ ዛሬ አስጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማውሮ ቪዬራ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ከብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማውሮ ቪዬራ  ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክረናል…

የፓን አፍሪካ ፓርላማ መደበኛ ስብሰባ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የፓን አፍሪካ ፓርላማ 2ኛ መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ፡፡ በጉባዔው ማጠቃለያ ላይ ከየሀገራቱ የተውጣጡት የፓርላማ አባላት ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ በተለያዩ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርገው እንዲሰሩ አቅጣጫ…

ኢትዮጵያ እና ብራዚል ያላቸውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ብራዚል ያላቸውን የሁለትዮሽና የባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማምተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማውሮ ቪዬራ ጋር…