Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የምስራቅ አፍሪካ ኢኒሼቲቭ የገንዘብ ሚኒስትሮች ስብስባ በግብጽ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ኢኒሼቲቭ የገንዘብ ሚኒስትሮች ስብስባ በግብጽ ሻርም ኤል ሼክ ከተማ እየተካሄደ ነው። ስብሰባው ከአመታዊው የአፍሪካ ልማት ባንክ ጉባኤ ጎን ለጎን እየተካሄደ ሲሆን፥ በኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ እና በአፍሪካ…

በኦሮሚያ ክልል ለአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከ4 ቢሊየን በላይ ችግኝ ተዘጋጅቷል – የክልሉ ግብርና ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለዘንድሮው ዓመት አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከ4 ቢሊየን በላይ ችግኝ መዘጋጀቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ ኤሊያስ ከድር÷ ለዘንድሮው ዓመት አረንጓዴ አሻራ መርሃግብር በክልሉ 4 ነጥብ 9 ቢሊየን…

በአማራ ክልል 3 ሺህ 330 የባዮ ጋዝ ማብላያ መገንባቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት 3 ሺህ 330 የባዮ ጋዝ ማብላያዎችን በመገንባት አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮ ሃላፊው ማማሩ አያሌው (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ እንደገለጹት÷ የባዮ ጋዝ ማብላያ…

ምክር ቤቱ የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትበ 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን በ22ኛ መደበኛ ስብሰባው የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አጽድቋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ኃብት ልማት፣ ሥራ ሥምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና ዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ኤጀንሲ ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ደመቀ መኮንን ከቻይና ዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ኤጀንሲ (ሲድካ) ሊቀመንበር ሊዎ ጃወሁይ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ወቅት አቶ ደመቀ ፥ ቻይና በሀገራት የውስጥ ነጻነት ጣልቃ…

ከ28 ነጥብ 6 ቢሊየን በላይ ብር ከታክስ ስወራ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 10 ወራት ገቢዎች ሚኒስቴር ከ28 ነጥብ 6 ቢሊየን በላይ ብር ከታክስ ስወራ ማዳን መቻሉ አስታወቋል፡፡ የሚኒስቴሩ የታክስ ኦዲት ዳይሬክተር ብርሃኑ አበበ ባለፉት 10 ወራት 6 ሺህ 716 ታክስ ከፋዮችን ኦዲት ለማድረግ አቅዶ 6 ሺህ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ጋር ተወያዩ። ሚኒስትሮቹ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል። በውይይታቸው ወቅት አቶ ደመቀ መኮንን…

የአፍሪካ ቀን በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቀን በኢትዮጵያ አዲስ አበባ እና በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት እየተከበረ ነው፡፡ የአፍሪካ ቀን የቀድሞ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት በፈረንጆቹ 1963 መመስረትን ተከትሎ ነው በየዓመቱ የሚከበረው፡፡…

ከንቲባ አዳነች ከኮሎራዶ የጥቁር ሴቶች የፖለቲካ እንቅስቃሴ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዴንቨር በነበራቸው ቆይታ ከኮሎራዶ የጥቁር ሴቶች የፖለቲካ እንቅስቃሴ ፕሬዚዳንት ቢያንካ ኤመርሰን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው÷ የሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎን ማሳደግ እና ማብቃት ላይ…

አቶ ሙስጠፌ መሐመድ በፋፈን ዞን ለሚገነባው የመንገድ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ በፋፈን ዞን በ45 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው የቡላለሌ-አንተር-ሀረዋ የመንገድ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ። በርዕሰ መስተዳድሩ  የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ልዑካን ቡድን…