Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በሀገረ-መንግሥት ግንባታ ዙሪያ እየተወያየ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በሀገረ-መንግሥት ግንባታና ብሔራዊ ማንነት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ እያካሄዱ ነው።
የጋራ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ መብራቱ ዓለሙ (ዶ/ር) የምክክር መድረኩ…
ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ከዓለም አቀፉ ተራድዖ ድርጅት አስተባባሪዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፉ ተራድዖ ድርጅት አስተባባሪዎች ጋር ተወያዩ።
ውይይቱ በክልሉ በጦርነት ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች መልሶ ለማቋቋም እየተከናወኑ ባሉ ስራዎች ዙሪያ ትኩረት ያደረገ ነው…
ከ404 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከሚያዝያ 20 እስከ 26 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 404 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ተይዘዋል፡፡
ከተያዙት የኮንትሮባንድ እቃዎች መካከል…
የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የፓናል ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ”ኢትዮጵያዊ የፖሊሲ ማዕቀፍ ለኢንዱስትሪ ትስስር በሚል መሪ ሃሳብ” የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የፓናል ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን ለማሳደግ የግብዓት ትስስር ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑ…
ዓለም አቀፍ የአፍሪካ ኢኖቬሽን ዲጂታል ጉባኤ በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የአፍሪካ ኢኖቬሽን ዲጂታል ጉባኤ ሰኔ 7 እና 8 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ጉባኤው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከኤክስቴንሽያ ሊሚትድ ተቋም ጋር በትብብር እንደሚዘጋጅ…
ዩኒሴፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስትን የልማት እቅዶች በመረዳትና የትኩረት አቅጣጫዎችን በመለየት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) አስታውቋል፡፡
የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር ) ከተባበሩት…
ብሪታኒያ በትምህርቱ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምታጠናክር ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከብሪታኒያ የልማትና የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አንድሪው ሚቼል ጋር መከሩ፡፡
የብሪታኒያው የልማትና የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አንድሪው ሚቼል ከሌሎች የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ጋርም…
ከዓየር ትራንስፖርት ዘርፍ የሚገኘውን ገቢ ይበልጥ ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓየር ትራንስፖርት ዘርፍ የምታገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር 11ኛውን የአየር ትራንስፖርት…
ለገበታ ለትውልድ ፕሮጄክት የሚደረገው ድጋፍ እንደቀጠለ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለትውልድ የሚያደርጉት የገንዘብ ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በ13ኛው ዙር የገበታ ለትውልድ ፕሬጄክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትና ድርጅቶችን ይፋ አድርጓል፡፡
በዚህም መሰረት ኖርኒኮ 15…
የቀጨኔ ዘላቂ ማረፊያ አጥር ግንብ ተደርምሶ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 የቀጨኔ ዘላቂ ማረፊያ አጥር ግንብ አጠገብ በተለምዶ በግ ተራ በሚባለው ቦታ በደረሰ የግንብ መደርመስ አደጋ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ።
በደረሰው አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ሌሎች 4…